Monday, November 19, 2018

tplf

ጥያቄ ኣለኝ ጉዋዶች ?

የትግራይ ህዝብ ለማንበርከክ የሚደረግ ጥረት ስለሆነ አንቀበለውም!

“የኢትዮጵያ መንግስት በሙስናና የሰብኣዊ መብቶች ጥሰት ስም የጀመረው እንቅስቃሴ ኣቅጣጫውን ስቶ የትግራይ ህዝብ ለማንበርከክ የሚደረግ ጥረት ስለሆነ አንቀበለውም። ከዚህ በተጨማሪም የውጭ ጣልቃ ገብነት አለው ብለን እናምናለን። ”

Ethiopia: Debretsion Gebremichael claimed that the anti-corruption and human rights campaign have gone astray.

ኣንድ ኣጠራጣሪ ነገር ዶ/ር ኣብይን የኢህአዴግ ሊቀመንበር ኣድርገው ሲመርጡ እነ ዶ/ር ደብረጽዮን በሰብአዊ ምብት ጥሰትና በግዙፍ ሙስና grand corruption  የተጠረጠሩትን ለፍርድ ላለማቅረብ ተስማምተው ነው ወይ ? በዚህ ጉዳይ ላይስ በድርጅቱ ውስጥ ተነጋግረውበታል ወይ ? ሌላው ደግሞ በሰብአዊ መብት ጥሰት ምህረትም ሆን ይቅርታ ኣይደረግለትም ይላል ህገመንግስቱ አሁን ኣቃቤ ህግ በዚህ አንቀጽ መሠረት ነው ስራውን እየሰራ ያለው። ይህን እነ ደብረጽዮን እንዴት ኣዩት ጎበዝ ?

No comments:

Post a Comment