የጅኔራሉ ፈጣን ምላሽ ፦
ሩስያ ሰራሽ የሆነው እጅግ ዘመናዊው ተዋጊ ሚግ 21 የተሰኘው የጦር ጀት አየር ላይ መሳሪያ ጭኖ የሚቆይበት ሰአት 40 ደቂቃ ነው ።
ጄኔራሉ ግን ይህን ሰአት በእጥፍ እናሳድገዋለን ሲሉ የሰማ ጋዜጠኛ ፦
ጋዜጠኛው " ምን የተለየ አድርጋችሁ ነው ? ይህን ማድረግ እምትችሉት ሲል ተገርሞ ይጠይቃቸዋል።
አሉ ኢንጂነሩ ጄኔራል ምንድነው የተለየ እምታደርጉት ሲባሉ ፥
" ክንፉን ነው እምናስረዝምው። "
ሲሉ መልስ ሰጡ አሉ ቆፍጣናው ኢንጂነር ጄኔራል ።