Showing posts with label tplf. Show all posts
Showing posts with label tplf. Show all posts

Sunday, November 11, 2018

ምነው PM ትእግስት በዛሳ ?

ምነው ያብይ ትግስ በዛ ? የሚሉ አሉ ፦

ነገር ግን ከታሪክ ያለው ልምድ አንድ ግዜ ደም መፍሰስ ከጀመረ ወደሁዋላ መመለስ አይቻልም።
ስዚህ እያረጋጉ መቀጠሉ አማራጭ የለውም። መጭው ምርጫ የዚህችን አገር ህልውና ይወስናል በትክክል ከተደረገ እና  ህዝቡ የኔ የሙላቸውን መሪዎቹን ያለማንም ጣልቃ ገብነት ከተመረጠ መጭው ያገሪቱ እድል የቀና ይሆናል። ለምሳሌ ከሰሞኑ የተሰጠው የሚስትሮች ሹመት ብዙ ሲያንገርስግር ከርሞአል። ጠ/ሚሩ ወጭ እሚቀንስ ነው ፥ አስራሮችን ወዳእንድ እሚሰበስብ ነው ቢሉም ፥ የሚትሮችን ቁጥር በከፍተኛ ድረጃ የቀነሰ ነው ቢሉት ትችቱ ሲበዛባቸው 55 ምክትል ሚ/ሮችን ድልኤታዎችን የባለስልጣን ቁጥርን በመቀነስ ወጭን እቀንሳለሁ ቢሉም በመሾም አልሸሹም ዞር አሉ ሆኖባቸዋል ታይቶ የማይታወቅ ባለስልጣናትን ሾሙና አረፉት። ያም ሆኖ ግን በኔ አውቅልሃለሁኝ ትክክልኛ ምርጫ እስካልተደረገ ድረስ ሹመቱ ብዙዎችን ሊያስደስት አይችልም