ተርባይን ለመግጠም የተዋዋለው ሜቴክ የህዳሴው ግድብ ተርባይን 16 ተርባይኖች ሲሆኑ አንዱ 6 ሚሊየን ዩሮ ሲሆን ያንዱ ዋጋ ነገር ግን ኦሪጅናል አልተገዛም የተገጠሙት ተርባይኖችም በትክክል መስራት አልቻሉም።
የስኩዋር ኮርፖሬሽን ፓወር ፕላስ ነው። ይህ ደግሞ በ10 ፕርሰንት ኮሚሽን የተበላበት ነው። ሌላው ያዩ ማዳበርያ ፋብሪካ መጀመርያ ላይ አዋጭ አልነበረም ግን አዋጭ እንደተደረገ ተደርጎ ኮሚሽን ተበልቶበት በሀሰት ሪፖርት ተዘጋጅቶ ሲሆን ፕሮጅክቱ በጀት ተያዘለት ከ5 ቢሊየን ብር ብላይ ነው ። ሲቪል ስራው ያለጨረታ ለተክልብርልሃን አምባየ የተሰጠ ነው።
ለመርክብ አላግባብ 300 ሚሊየን ወጭ የተደረገበት ነው። ሁለት የንግድ መርከቦች ግዥ ነው። ሜቴክ መርከብ ያስፈልገኛል ብሎ ተፈቅዶለት የገዛው ሲሆን ። መርከቦቹ ግን ለscrap ነው የተሽጡት። ምንም ስራ ላይ ሳይውሉ አሮጌ ሞዴል ናቸው ምንም አገልግሎት ሳይሰጡ ነው የተሸጡት።
ሌላው ኮሚሽን የተበላበት የታንኮች ግዥ ነው። የመከላከያ ግዥ ሃልፊ የነበረው የሳሞራ ጉዋደኛ ነው አገናኝ ደላላው ።ታንኮቹ የተከፈለው ካዲስ ታንክ ዋጋ ጋር ተቀራራቢ ነው። በስፔር ፓርት እጥረት እየቆሙ ሄዱ። አዲስ መግዛት ሲገባ አዲስ ባለመግዛት ክፍተኛ ኮሚሽን ወስደዋል።
የመከላከያ ፋውንዴሽን የሰራዊቱን አልባሳት ያስመጣል። ከጦር ምርሳርያ ግዥ ክምስራቅ አውሮፓ የሚገዙ የጦር መሳርያዎች ሲሆኑ የጅነራል ክንፈ ውንድም ነው ደላላው።
ኢትዮ ቴሌኮም የቻይና ኩባንያዎች የሃገሪቱ የመረጃ አርክይቭ software ሰርቨር ይህ ሶፍትውሩ ወደ መቀሌ ተወስዳል።
ይህ የቁልፍ የግንዘብ ሚ/ር የምክላከያ ወዘተ የሃገሪቱ ቁልፍ ተቁዋማት መረጃ የያዘ ከ83 ኣ.ም. ጀምሮ መረጃን የያዘ ነው።
የተወሰዱ በርካታ ብድሮች ስላሉ የእንዚህን ብድሮች መረጃን ለማጥፋት ሊሆን ይችላል።
የደህነት ፥ የመከላከያ የገንዝብ ሚ/ር ወዘተ መረጃዎችን ይዞአል ይህ ሰርቨር።
የትራንስፖርት ጅቡቲ ያሉ የትራንስፖርት ማህበርስትን ያገለለ ነው። ግን ይህ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ተገልለዋል የሜቴክንም የስኩዋር ኮርፖሬሽንም የሚይጉዋጉዙ ናቸው ለታጋይ ማህበራት ሲሰጥ የታግይ ምህበራትም ቢሆኑ በእኩል አልታዩም።
በዚህ ትራንስፖርት አገልግሎት 1.5 ቢሊየን ብር የተከፈለበት ነው።
በወቅቱ በጅቡቲ አምባሳደር የነበረውሱሌይምስን ደደፎ ሜቴክንና መከላከያን አትተባበርም ተብሎ ስሙን ማጥፋት ጀመሩ የጅቡቲ ኤምባሲ አታሼ። ይህን አድሎአዊ አሰራርን ሲቃወም። አምባሳደር ሱሌይማን ለመርክቦቹ ማቆሚያ በውጭ ምንዛሬ አለግባብ ኪራይ መከፈሉን ሲቃወም ድብዳቤም ፅፎአል ለበላይ ሃላፊዎች።
16 ቤቶች ሜቴክ ገዝቶአል ኢምፔሪያልንና ፥ ሪቬራ ሆቴልን ብቻ መቶ ሚሊየን ብር ነው የተገዛው ። የሰው ኣልባ ኣውሮፕላን ቦዲና ድሮን እስራልሁ ቢልም ክመሬት መነሳት አልቻለም።
ለመከላከያ ስፔር ፓርቶች ባግባብ አይገዛም።
መክላክያ ታንክ ሲገዛ ራሱ ነው እሚገዛው መከላከያ ውስጥ የራሱ ግዥ ክፍል ቢኖረውም። በሰራዊቱ ግዳጅ አፈጻጸም እንቅፋት ሆነ ከጥራት በታች በተገዛ ታንክ ምክንያት።
በሜቴክ እማካይነት ሳሞራ ችይና ህንጻ አለው ። ብዚህ ወሬ አውርተሃል በሚል የታገዲም የታሰሩም አሉ አቶ ሲራጅ ነበረ የሜቴክ ቦርድ ሰብሳቢ። ያገሪቱ ሃብት በሜቴክ መዘረፉና በኢፈርት እጅ መያዙ ለዶ/ር አብይ መንግስት ፈተና ነው።