Monday, November 19, 2018

ዜጎችን እሚያሰባስበው ምን መሆን ኣለበት ?


ዜጎችን ሊያሰባስብ እሚገባው ፦
ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል ነው። እንዲሁም ሌሎች የመብት ጥያቄዎች ሊሆኑ በተገባ ነበረ።
ሄዶ ሄዶ ማንኛውም የፖለቲካ ክርክር boils down to ስለሃብት ክፍፍል ጥያቄ ነው። 

በምእራብ አልም ስለ ቀለም ማንነት ማንሳት ነውር ነው እንሱ አሁን እኛ ከምንነታረክበት ጉዳይ አልፈው ሄደዋል። ይሁንና በዚህ አገር ከሚታወቀው የባሰ ግፍና በደል ባሜሪካም ሆነ ባውሮፓ ቡፈጸምም ነገር ግን ያለፈውን የታሪክ ዘመን በደል ለወቅታዊ ፖለቲካ ትርፍ አይጠቀሙበትም።

Advanced demicracies በዘመኑ የዲሞክራሲ ስርአቶች ውስጥ የክርክሩ ጭብጥ የሃብር ክፍፍል ጉዳይ ነው እንጂ ማን ብሄሩ ምንድነው ወይም የዘር ጉዳይ አይደለም።

ያልተወራረደ የታሪክ ትርክት የኢትዮፒያን ፖለቲካ አየር ከተቆጣጠረው ቆይቶአል። አወዛጋቢ የሆነ የታሪክ ትርክት contested narration ብሄራዊ መግባባትን ለምውፍጠር እንቅፋት ሆኖአል።

No comments:

Post a Comment