ኢፈርት ብንድ ወቅት 600 ቢሊየን ብር ካፒታል እንዳለው ኣቦይ ስብሃት በአንድ ወቅት ለvoa ብሰጡት ቃለ ምልልስ ገልጸው ነበረ። በሁሉም ነገር የበላይነት hedgemony ለመፍጠር የተቁዋቁዋመስ እልፈርት ስሆን። በፖለቲካ የተገኘውን የበላይነትን በኢኮኖሚን በቢዝነስ መስክ ለማጠናከር የተቁዋቁዋመ ነው ኤፈርት። ይህንን በሁሉም መስክ የበላይ መሆን ( Hedgemony ) ውሎ አድሮ ያገሪቱ ሃብት በኤፈርት እጅ ተጠቅልሎ እንዲገባ ሲያደርግ የሜቴክና ሌሎችም ዘርፎች የተፈጸመው ሙስና ደግሞ ያገሪቱን ካዝና ሊያራቱት በቅቶአል።
No comments:
Post a Comment