It is all about the meaning of existence
አንድ ጥያቄ አለኝ ጉዋዶች ?
"ለራሱ ኑሮ የሌለው.... አገሩን እሚወድ ... " ብሎ ጌታቸው አሰፍ ልጌች ረዳ ቢከራከርለትም በኤል ቲቭ ቀርቦ ኮ/ል መንግስቱ " እውን አሁን ደርግ አለ ? "እንኩዋን ሰው ልገድል " ትንኝ አልገደልኩም " ሲሉ ሙድ ተይዞባቸው ነበረ። ጌች የመግረፊያ ማእክሎቹንና ስውር እስር ቤቶችን በእርሱ እውቅና አይደሉም የተሰሩት ወይስ እርሱም አያውቃቸውም ማለቱ ነው።
No comments:
Post a Comment