Monday, November 26, 2018

#tplf Rocket

የህዋት ሮኬት ፦

ል#ህወህት ውድቀት አንድ ምክኛት ሊሆን የሚችለው #በሜቴክ እማካይነት ሮኬት
ማስወንጭፍያ #መቀሌ ላይ እየተሰራ የነበረ ሲሆን ይህ አረቦችን እሜሪካን እላስደሰተም ወይም ላያስደስት ይችላል።አሁን ሮኬቱ ይለበት ደረጃ ብስይታወቅም በወቅቱ ግን በኢትዮፒያ ዜና አገልግሎት ድርጅት #ENA ተዘግቦአል.  #ሜቴክ በበኩሉ የመሳርያ ንግድ #ክኢራን ጋር ጅምሮ ነበረ እሉ እምባሳድር ሱሌይማን ደደፎ እንዲሁም ወደ ኢራንና ካታር በማዘንበል የኤሚሬቶችንንና ሳኡዲን ግብጽን ገሽሽ ማድረጉ እልተወደደለትም ብዚህም ምክንያት የእረቦች ጥርሳ ውስጥ ገብቶ ልሆን ይችላል። ይህ እንግዲህ ቀደም ብሎ የህዳሴውን ግድብ እስራለሁ ማለቱ ከግብጽ ጋር ቅራኔን ፈጥሮአል ከዚህ በተጨማሪ መሆኑ ነው
። የህውስት #አክቲቭቶች በተደጋጋሚ የሚያነሱት "የጠሚር መንግስት የህዳሴውን ግድብ ቸል አለው ፥ ከኤሚሬቶችና ሳኡዲዎች ግስር ተባበረ፥ ምንነቱ የማይታወቅ ውልን ካረቦች ጋር አደረገ" የሚል ሲሆን። ምናልባት #የዶ/ር አብይ መንግስት ባሃገሪቱ ላይ በሙስና ከፍተኛ ገንዘብ ስለተመዘበረ ግድቡን ለማፋጠን ገንዘብ አጥቶ ሊሆን ይችላል ። ሌላው ግድቡ ውሃ እሚሞላበት ግዜ ይርዘምልን የሚለው #የግብጾች ጉትጉታም ሰሚ አግኝቶ ሊሆን ይችላል። ያም ሁኖ ግን በለውጡ በህዝብ ዘንድ ደስታ (excitment) የተፈጠረ ቢሆንም የኢኮኖሚ ቅውሱና የንግድና ስራዎች መቀዛቀዝ እንዳዲሳባ ባሉ ትላልቅ ከተሞች ሳይቀር በግልጽ ይታያል።
በዚህ ምክንያት አሳሳቢ የውስጥ ጉዳዮች የተደቀኑበት የጠሚሩ መንግስት ከኤሚሬቶችና ከምእራባውያን በሃገሪቱ ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚ ቅውስ ስለተፈጠረ ሊያገኝ በሚችለው የገንዘብ ድጋፍ የውስጥ የኢኮኖሚ ቅውሱን ለማስተንፈስ እንደ አማራጭ ሊጠቀምበት ይችላል። እንደ ኢትዮፒያ ያለ ስትራቴጅያዊ አገር በሰጥቶ መቀበል ዲፕሎማሲ መመራት እንዳለበት ማንም አይስተውም። ሁሉንም ችግሮችንና ፈተናዎችን ባንዴ ከመጋፈጥ ግዜ የመግዛት መርህን ሊከተል ይችላል።    
# ያባይ ወንዝ #ኢትዮፒያ ላይ ብዙ መዘዝን እንዳስከተለ ይታወቃል በታሪክ።

No comments:

Post a Comment