ለመሆኑ# ኢህአዴግ አለ ? ፦
"ኢህአዴግ# ድርጅታዊ #መዋቅሩ አለ ፥ #የልማታዊ መንግስት #አስተሳሰቡ ግን #ተሸርሽሮአል" አንድ #በመቀሌ_ ዩንቨርስቲ #ጉባኤ ተሳታፊ የተናገሩት ።#ኮ/ል #መንግስቱ ''እውን አሁን #ደርግ አለ? " ካሉትና ሙድ #ካስያዘባቸው አነጋገር ጋር ተገጣጠመ። ኮ/ል ይኽን ያሉት"አዎ ደርግ የለም እንዲባሉ "ነበረ ይህኛው መልስ ደግሞ "በህይወት# አለሁ" ለማለት ይመስላል ሆኖም ግን አንድነቱ በመላላቱ #በአዲሱ አመራርና #በነባር አመራሩ# (old guards ) መለያየት# ምክንያት #ኢህአዴግ አለ ግን በሞትና ሽረት መሃል ሆኖ እያጣጣረ ነው። "የመተካካት ቅብብሎሽ " በቀድሞው# ጠ/ሚ/ር #አቶ _መለስ_ ቢጀመርም #ሳይጨርሱት አረፉ። አሁን በ (old guards) እና #አሁን ከራሱ በመውጣት# ስልጣን በጨበጠው አዲሱ ትውልድ (new breed politicians ) #አመራር መሃል ይኽ ነው እሚባል #መግባባት# እምብዛም አልታየም ።#ከነባሮቹ #ለውጡን የደገፉ ቢኖሩም# "ያልተደመሩና" አላግባብ ተገፋን እሚሉም አሉ።የሚታየው ልዩነት ሃገር ሊበትን ይችላል ሲባል ነበረ።ከ93ዓ.ም. ወዲህ አሁን የታየው የአመለካከትና የመስመር ልዩነት ባግባቡ መያዝ አለበት። ግልጽ #የሆነ #የመተካካት ፖሊሲ# በድርጅትም ሆነ #በመንግስት #ደረጃ አለመኖሩ ነው #ሰበቡ።
Tuesday, December 18, 2018
eprdf policy shift
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment