Monday, November 12, 2018

corruption in Ethiopia

ከብዙ ማንራገር በሁዋላ የሜቴክ ነብሮችን በቁጥጥር ስር ማዋለቸው "ዝንቦችን "  ብቻ ሳይሆን "ነብሮችን" መያዝ መጀመራቸው ይበል የሚያሰኝ ነው ጉዋዶች። እስካሁን ዝንቦችን ብቻ ሲይዝ የነበረው የጸረ - ሙስናው መረብ በሜቴክ ብቻ ሳይሆን ወደ ሌሎችም ነብሮች ይሸጋገር።

Transparency International ባወጣው መረጃ መሰረት ኢትዮፒያ ከ176 አገሮች 108ኛ ደረጃ ላይ ስትሆን ፥ ከመቶ ያላት ውጤት 34 ብቻ ነው። ባሃገሪቱ ጉቦኝነትና ሙስና ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ተንሰራፍቶአል ፥ ዜጎችና ተቁዋማት በሙስና ክፉኛ እየተሰቃዩ ነው ይላል ሪፖርቱ።

No comments:

Post a Comment