Monday, November 12, 2018

corruption fight in Ethiopia

"ለውጡ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋገረልህ "፦

"ንጉስም ለብልሃት ያበላል ደግሶ" ፦

አለልኝ ቴዲ አፍሮና ያገሬ ሰው።

ለውጡ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋገረልህ

ለፖለቲካ መጠቀሚያነት ሙስናን እንደ መሳሪያ መጠቀም የተለመደ ነው። የሰዎቹን አያያዝ በተመለከተ ስብሰባ አለ ተብለው ተጠርተው ሲያበቁ ነው አሉ እዛው ተከበው ተይዘው ወደ እስር ቤት የተወሰዱት።  እነርሱም ተዝናንተው አዲስ አበባ መቀመጣቸው ራሱ አስገራሚ ነው።  መንጌም ስብሰባ ብሎ የደርግ አባላትን ጠርቶ እውነት መስሎአቸው ለስብሰባ አዳራሽ ከገቡ በሁዋላ እጅሬው መጣሁ ብሎ ከስብሰባው አዳራሽ ይወጣና የታጠቀ ወታደር ይልክባቸዋል እሉ ፥ የሚቃወሙትን በስም እያስጠራ በጥይት አስደበደበ አሉ። መንጌም ካዳራሹ ላጥ ብላ ወጥታ እስካፍንጫው ድረስ የታጠቀ ወታደር ላከችብስቸው አሉ  እነ ተፈሪ በንቲንና ሻምበል አለማየሁ ሞገስን  በዚህ መንገድ አስወግዳለች አሉ ፥ከዚያም አብዮቱ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋገረልህ ብሎ አሳወጀ አሉ። እንደው እኔ እንኩዋን አልነበርኩም ግን አብስቶች ሲያወሩ ነው የሰማሁት ጉዋዶች።

ዶ/ር አብይም ሲብስበት የደርጎችን የታሪክ መጽሃፍ "ነበር" ን እያወጣ ማንበብ ጀምሮአል አሉ ፥ ወይም እሱ ማንበብ ካልጀመረ አማካሪዎቹ ማንበብ ጀምረዋል ማለት ነው።   

There has been speculation on whether the campaign has also been used to purge political rivals, which he has denied, or merely holding those in power to account. Only time will tell.

No comments:

Post a Comment