Wednesday, November 14, 2018

የወያኔ ቀልዶች

እየተንደረደረ ሄዶ አቦ ጸሀይ የደፂን ቢሮ በርግዶ ይገባል ። አንተ ደንዝዘህ እዚህ ተቀምጠሃል ?

ምነው ምን ሆንክ ይለዋል ደፂ ፦
"ያ ልጅ የእስር ማዘዥ አስቆረጠብን እኮ
ስብሰባ ጠርቶ እውነት መስሎቸው ሄደው ፥
እንደ መንጌ አስከበባቸው እኮ ፥
ጉድ አደርገን እኮ " ይለዋል።
"ኢሄ ልጅ እኮ ሰራልን ፥
ከመንጋው ጋር ተደምረናል ብለን ፥
ፈዘን ቁጭ ብለን የሰቀልነውን እኮ ፥
ቆመን ማውረድ አቃተን
ምን ይሻላል ታዲያ ? " ይለዋል
ደፂም ጥቂት አሰብ አድርጎ ፥

"በፕላዝማ ቴሌቭዥን ስብሰባ እንዲደረግ እጠይቃለሁ "

ሜቴክ ይልገዛው ሳተላይትና ያየር ሰአት ብቻ ነው። 

No comments:

Post a Comment