Monday, December 3, 2018

የሸገር ትውስታ

ባዲስ አበባ ውስጥ በሃና ምስርያም አካባቢ በሚገኝ በአንድ መንደር ውስጥ አቁዋርጬ እያለፍኩኝ ነበር ። ሰአቱ ወደ ከሰአት ነበረ።  እናም ምን አየሁኝ መሰላችሁ ወጣቱ ተሰልፎ ልክ ዳንቦ እንደሚገዛ ጫት ለመግዛት ተሰልፎ አየሁኝ ከጫት ተራ። እናም ገርሞኝ ይህ ሁሉ ወጣት ሰርቶ ያገኘውን ገንዘብ በጫት መጨረሱ አግባብ ነው ወይ ጎበዝ።

No comments:

Post a Comment