የግዥው ፓርቲ ኢህአድልግ ከጥንታዊው የግሪክ ስፓርታውያን ጋር ተመሳሳይ ታሪክ እንዳለው ያውቃሉ ?
ይሁንና በታሪክ ከጥንት ግሪካውያን ስፓርታውያን በወታደራዊ ሃይላቸው ይታወቁ ነበረ። በተለይም የገነቡት እግረኛ ሃይል። በዘመኑ በዓለም ተወዳዳሪ አልነበረውም ግሪክ ከፐርሽያ ጋር ባደረገችው ጦርነት የባህር ሃይሉዋ ከፐርሽያን ድል ካደረጉ በሁዋላ ወደ ባህር ንግድ በማዞር ህልውናዋን ስታስጠብቅ ስፓርትስ ግን ይህን ጦርነትን ብቻ የሰለጠነ ሃይሉዋ ወደ ሌላ ምርታማ ዘርፍ ማዞር ስላልቻለች እንድው አቴናውያን ህልውናዋን ማስጠበቅ ስላልቻለች ልትከስም በቅታለች።
No comments:
Post a Comment