የተቸገረን ኣንደብቅ ፥ በአግባቡ እሚረዳውን እንርዳ። የተራበ ችግረኛን ደብቀዋል ተብለን ለምን የፈረንጅ ጋዜጠኛና ሴሌብሪቲ መዘባበቻ እንሑን ጎበዝ ?። እነሱ በኛ ረሀብና ችግርና መፈናቀል ቢዝነስ እስኪሰሩብን ድረስ ለምን እንጠብቃለን ? ።
ለምን የፈረንጅ ሴሌብሪቲዎች ረሃብ ፥መፈናቀል ፥ ተደብቆአል ብለው ቢዝነሥ ይሥሩብን ? ረሃብን ኣጋለጡ ተብለው እነርሱ በእኛ ችግር ዝነኛና ታዋቂ ሀብታም ይሁኑበት ? ።በ#BBC ወይም #CNN ኢንተርቪው ይደረጉ ? #Instantly Celebrity ይሁኑ ?
ክርስትናን ኣስቀድማ የተቀበለች እና በላሊበላ ገናን እምታከብር ኣገር #Do they know is it Christmas ? ተብላ ግጥም ተገጥሞባላታል ፥ ዜማ ተዚሞባታል።
ቦብ ጌልዶፍ #Bob Geldof በ77ዓ.ም.ረሃብ ለችግረኞች ተቆርቁዋሪ መሥሎ ራሡን ዝነኛ ኣድርጎበታል። አሁን እርሱ ቢጠሩት እምስይሠማ ቱጃር ሆኖአል ኣሉ ። ይህን ሻለቃ ዳዊት ከጋዜጠኛ መአዛ ጋር በሸገር 102 FM ያደገውን ቃለ መጠይቅ አድምጡ ።
No comments:
Post a Comment