ሱን ሱ የተባለው ጥንታዊ የቻይና ፈላስፋ የሰዎች ክፋት የሚወገደው
በትምህርት ነው ይላል ። በምእራቡ አለም ታዋቂ አርቲስቶች በአንድ በኩል በንግድ በቢዝነስ ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ
ስራዎችን ነው እሚሰሩት ። ይህም በአንድ በኩል ለረጅም ጊዜ የሚቆይ (Timeless) የሆነ ስራን እሚሰሩ አርቲስቶች ረጅም ጊዜ
የሚቆይን ስራን ሊሰሩ እድል ያገኛሉ ። ነገር ግን ለንግድ ወይም ለገቢ ብቻ ብለው ስራን እሚሰሩ ግን ስራቸው የአንድ ሰሞን ብቻ
ሆኖ ይቀራል ።
የማስታወቂያ ስታዎችን ብንወስድ በእኛ ሀገር በአርቲስቶች የሚሰራ
ሲሆን በሌላው አለም ግን በሰለጠኑ የገበያ ባለሙያዎች ነው እሚሰራው ።
አራቱ እውቀት እሚሰበሰብባቸው መንገዶች ምልከታ (Observation)
፣ ነገሮችን የማየትና የመረዳት ችሎታ፣ የማሰብ ችሎታ ፣ እርግጥ የማስታወስ ችሎታ በላይ የማሰብ ችሎታ የበለጠ ነው ። ማንም ሰው
ሊያስታውስ ቢችልም ያንን ነገር በተለየ መንገድ የማሰብ ችሎታ ግን የተለመደ አይደለም ። በአለም ላይ የምናያቸው በርካታ ታላላቅ
ነገሮች የተፈጠሩት የማሰብ ችሎታ ባላቸው ሰዎች ሲሆን ።
የማስታወስ
ችሎታ፣ ትምህርትና ብዙ ማንበብ ፣ ሲሆኑ እነኚህ ሁሉ ነገሮች ቢኖሩም ለአንድ ሰው ስኬታማ እንዲሆን ትጋት (ዲሲፕሊን) መሰረት
ነው ። ሶስቱ ምልከታ «ኦብዘርቬሽን» ሙከራ «ኤክስፐርመንቴሽን» እና እነ ኒውተን እና ሌሎች የአብርሆት ዘመን ፈላስፎች የዘገቡት
No comments:
Post a Comment