ስልጣኔዎች የሚፈጠሩት ሰዎች ከጥረት ፣ ከእልህ
፣
ራሳቸውን
ጠላት
ከሆነ
ወገን
ለመከላከል
ወይንም
የሆነ
ደረጃ
ለመድረስ
በሚያደርጉት
ጥረት
ነው
።በአጭሩ
ስልጣኔ
የሚፈጠረው
ከችግርና
ከመከራ
ነው
።
ለምሳሌ
ከግሪክ
ስልጣኔ
በኋላ
አውሮፓውያን
ቀድመው
እየሰለጠኑ
የመጡበት
ምክንያት
አገራቸው
በበረዶ
የተሸፈነ
ስለሆነ
የሚመገቡትን
ምግብ
ለማምረት
፣
የሚኖሩበትን
ቤት
ለመስራት
ብዙ
ማሰብና
አእምሯቸውን
ማሰራት
ነበረባቸው
የሚል
ንድፈ
- ሀሳብ
አለ
።
በአንፃሩ
ግን
የምድር
ወገብ
አካባቢን
ብንመለከት
አካባቢው
በደን
የተሸፈነ
ሲሆን
፣
አንድ
ሰው
ቢርበው
እንኳን
በቀላሉ
ወደ
ደን
ሄዶ
አድኖ
ወይም
ፍራፍሬ
ልቅ
ለቅሞ
መብላት
ይችላል
፣
ፀሀይ
ከአመት
እስከአመት
ድረስ
ትወጣለች
፣
አፈሩ
ለም
ነው
የተሰጠውን
ያበቅላል
፣
ውሀ
እንደልብ
ነው
ስለዚህ
ምንም
ችግር
የለም
።
ለመኖር
እንደ
በረዷማ
አካባቢዎች
ብዙ
መከራና
ችግር
የለም
።
የስልጣኔዎች ውድቀት መነሾው ምንድነው ቢባል ፣ከስኬት መደራረብ ውድቀት ሊመጣ እንደሚችል መርሳት፣ ቀላል ድሎች ይመጣሉ በሚል ወደ አደገኛ
መንገድ
ውስጥ
መግባት
፣
ነገሮች
በፍጥነት
እንደሚቀያየሩ
አለመረዳት
እና
ውሎ
አድሮ
ሊከሰቱ
የሚችሉ
አደጋዎችን
አለማገናዘብ
እና
ችግሮች
እየተደራረቡ
ሲመጡ
ቁልጭ
ያለ
መፍትሄውን
ባለማስቀመጥ
ወደ
ተሳሰሰተው
አቅጣጫ
ለብዙ
ጊዜ
የቆየ
ጉዞን
ማድረግ
ነው
።
በየትኛውም
ዘመን
ያሉ
ሀያላን
ሲያቆለቁሉ
ማየት
የተለመደ
ሲሆን
ሀያላኑ
የሚገቡበትን
ችግርና
ተመልሰው
መውጣት
ሲያቅታቸው
በማየት
በቀላሉ
መረዳት
ይቻላል
።
ስለዚህ ኑሮው ስላልፈተናቸው ነው ወደ
ኋላ
የቀሩት
፣
ወደሚል
ድምዳሜ
ያመራል
፣
ምንም
እንኳን
በተፈጥሮ
ሀብት
የምድር
ወገብ
አካባቢ
የታደለ
ቢሆንም
ነገር
ግን
ለአውሮፓውያን
መሰልጠንና
ለተቀረው
አለም
ለስልጣኔ
ወደ
ኋላ
መቅረት
ግን
አመርቂ
ምክንያት
ሊሆን
አይችልም
።
ምክንያቱም
ከግሪክ
ስልጣኔ
በሺ
አመታት
እሚቀድሙ
ስልጣኔዎች
በአፍሪካም፣
በእስያም
ነበሩ
።
ነገር
ግን
በአጠቃላይ
ሲታይምንም
እንኳን
ግሪካውያን
በኋላ
ላይ
ቢወድቁም
፣
አውሮፓውያን
ለስልጣኔ
መሰረትን
እየጣሉና
እየተጠናከሩ
ሲሄዱ
የተቀረው
አለም
ግን
ከአውሮፓውያን
አንፃር
ከማደግ
ይልቅ
እንደውም
በአንዳንድ
የአለማችን
ክፍሎች
የስልጣኔዎች
ማቆልቆልና
ወሎ
አድሮ
ለአውሮፓውያን
የበላይነት
ስር
ሊሆን
ችሏል ።
ይሁን እንጂ ከአውሮፓውያኑ የግሪካውያንና የሮማውያን ስልጣኔ በፊትም በስተደቡብ በአፍሪካና በእስያ በምድር ወገብ አካባቢ በርካታ ከአውሮፓውያን የቀደሙ ስልጣኔዎች ነበሩ ። እነኚህ
ስልጣኔዎች
እየከሰሙ
ሲመጡ
በኋላ
ላይ
ግን
አውሮፓውያን
ገነው
ሊወጡ
ችለዋል
።
ለዚህም
በአውሮፓ
እየበዛ
ያለው
ህዝብ
ያለው
ሀብትና
መሬት
ሊበቃቸው
ስላልቻለ
መሬት
ፍለጋና
በዘመኑ
ዋነው
ንግድ
የቅመማ
ቅመመን
ንግድ
ሲሆን
ወደ
ህንድ
ያመራ
የነበረውን
የንግድ
መስመሩን
ለማግኘት
በነበራቸው
ፍላጎት
ከበርካታ
ሙከራ
በኋላ
የአሜሪካ
አህጉርን
ለማግኘት
በቅተዋል
።
የግሪካውያንን ስልጣኔ ብንወስድ አንድ ሰው ደስታውን
ምኞቱንና
መሻቱን
እሚፈልገው
የከተማ
መንግስት
(City State) ውስጥ
ሆኖ
ነው
ውስጥ
ነው
የሚል
መስመር
የተቃኘ
የጥንታዊ
ግሪኮች
ፍልስፍና
ነው።
በተለይም
የአቴን
የከተማ
መንግስት
አስደናቂ
የስልጣኔ
ሀሳቦች
የፈለቁበትና
በርካታ
ፈላስፋዎችንና
በርካታ
የሙያ
ዘርፍ
አሁንም
ድረስ
ጠቃሚ
አስተዋፅኦን
ያደርጉ
ሰዎች
የነበሩበት
ከተማ
ነበረች
።
በነገራችን
ላይ
መንግስት
የአንድ
ሰው
የደስታውንም
የኑሮውም
የሁሉም
ነገር
ማእከሉ
መንግስት
ነው
ማል
ለት
ሰፊ
አንድምታ
ነው
ያለው
።
በኋላ
ላይ
ለነበሩት
ለበርካታ
አመታት
አውሮፓውያን
ለስልጣኔያቸው
የረዳቸው
አሰተሳሰብ
ነው
።
ይህም ከእነሱ በኋላ የመጡት ሮማውያንም ግዛተ - መንግስታትን (Empire) በማቋቋም ይህንኑ የመንግስትን ቦታና አቅም አስፋፍተውታል ። ታላቁ
አሌክሳንደር
እስከ
ፐርሽያ
ድረስ
በመንቀሳቀስ
በአጭሩ
ከተቀጩት
ዘመቻዎች
ውጪ
፣
የጥንቶቹ
ግሪኮች
እንደ
ሮማውያን
ሰፊ
መሬትን
፣
ግዛትን
ለመያዝ
አልተንቀሳቀሱም
ይሁን
እንጂ
በአስተሳሰብ
ግን
የምእራቡ
አለም
ፈር
ቀዳጆች
ሲሆኑ
ሮማውያን
ግዛትንና
ስልጣንን
ሲይዙ
በርካታ
የግሪኮችን
አስተሳሰብና
ፍልስፍና
ተጠቅመዋል
።
በታሪክ ውስጥ እንደሚታወቀው ሮማውያን በፍልስፍና ፣በቲያትር ፣በስነ ጥበብ፣ በንግድ በመሳሰሉት በርካታ ጥበቦች ግሪኮችን ባያክሉም ዘመናዊ አስተዳደርን ለአለም በማስተዋወቅ ፣ በኪነ
-ህንፃና
፣
በጦርነት
ጥበብና
በስትራቴጂ
የበኩላቸውን
የታሪክ
አሻራ
በአለም
ላይ
አሳርፈው
አልፈዋል
።
ነገር
ግን
በዛን
ዘመን
የነበሩ
በርካታ
የሮማውያን
፣
ከግሪካውያን
ባሮች
በርካታ
እውቀቶችን
ወስደዋል
ተብለው
ይታማሉ
።
የግሪኮች
ስልጣኔ
ሲፈራርስና
በሮማውያን
አገዛዝ
ስር
ሲወድቁ
በርካታ
የግሪክ
ፈላስፎች፣
የቁም
ፅህፈት
ባለሙያዎች
፣
የስነ
- ጥበብ
ባለሙያዎች
፣
ሀኪሞች
፣
የመሳሰሉት
ባለሙያዎች
በሮማውያን
የባርነት
አገዛዝ
ስር ወድቀዋል
።
ነገር
ግን
ከተራው
ባሪያ
ይልቅ
የተሻለ
አያያዝ
የነበራቸው
ይሁኑ
እንጂ
የጥበብ
ስራቸው
ግን
ስራቸው
ግን
በአብዛኛው
በሮማውያን
ተወስዷል
።ሮማውያን
ራሳቸውን
የእነኛ
ግሪካውያን
ስራዎች
ባለቤት
አድርገው
አቅርበዋል
፣
ብዙዎቹ
የሮማውያን
ፈላስፎችም
የግሪኮችን
ስራ
በመስረቅ
ይታማሉ
።
በዚህም
ሮማውያን
የግሪካውያንን
ስራ
በመስረቅ
(Plagiarism) ይታማሉ
።
ነገር ግን ትልቁ
የግሪካውያን
ስለ
ፍልስፍና
መሰረት
የጣሉት
ስለ
መንግስት
በተለይም
ዲሞክራሲያዊ
ስለሆነ
መንግስት
፣
በአጠቃላይ
መንግስት
ምን
መምሰል
እንዳለበት
በሰፊው
በነበሯቸው
ታላላቅ
ፈላስፋዎች
አማካኝነት
አትተዋል
።
በተለይም
ፕሌቶ
ከፍተኛ
ተፅእኖ
ያሳረፈ
ሲሆን
ከእርሱ
በመቀጠል
አሪስቶትል
ከፍተኛ
ሀሳቦችን
አበርክቷል
፤
ከዚህም
በሂሳብ
፣
በጂኦሜትሪ
እንደ
ኢክሊድ፣
ፓይታጎራስና
አርኪሜዲስን
የመሳሰሉ
ታላላቅ
የሳይንስና
የሂሳብ
ሊቃውንትንም
አፍርተዋል
።
መንግስትን
ማእከል
ማድረጋቸው
ትልቁ
የምእራቡ
ስልጣኔ
የአስተሳሰብ
መሰረት
ነው
- በተለይም
በዘመኑ
በነበሩት
የከተማ
- መንግስታት
(City State) አንፃር።
ጥንትም
ሆነ
አሁን
እንደ
መንግስት
ያለ
ተቋም
ባይኖር
ኖሮ
በአለም
ላይ
ስለየትኛውም
ስልጣኔም
ሆነ
እድገት
ማሰብ
አይቻልም
ነበረ
፣
ትልቁ
ጥንታዊ
ግሪኮች
ያደረጉት
አስተዋፅኦ
ስለ
መንግስት
ያፈለቋቸው
ሀሳቦችና
በተግባርም
ሲሰሩባቸው
የቆዩ
ሀሳቦች
ነው
።
የአቴናውያን ስልጣኔ ብቻ ነው
ወዲያው
በአንድ
ጊዜ
ቦግ
ያለው
፣
የተቀረው
አለም
ስልጣኔ
ግን
በበርካታ
መቶዎችና
ሺዎች
አመታት
ውስጥ
እያበበ
የሄደ
ነው
።
ለዚህም
የሚጠቀሰው
የጥንቷ
ኢትዮጲያ
ማለትም
የኩሽ
ስልጣኔ
እና
በፈርኦኖች
ይመሩ
የነበሩት
የግብፅ
ስልጣኔዎች
ይጠቀሳሉ
።
በአንፃሩ
ከዚያ
በኋላ
ያበበውና
በግሪካውያን
በተለይም
በአቴናውያንየሚወከለው
የምእራባውያን
ስልጣኔ
ግን
በአንድ
ወቅት
ቦግ
ብሎ
የታየ
ነው
።
ይህ ብቻ
ሳይሆን
አውሮፓውያን
የግሪክን
ስልጣኔ
ከፈጠሩ
በኋላ
፣
ምንም
እንኳን
የግሪክ
ስልጣኔ
ኋላ
ላይ
ቢፈራርስም
፣
ይበልጥ
ጠንካራና
ሰፊ
ግዛትን
ያስተዳድር
በነበረው
የሮማውያን
አፄ
- ግዛት
(Empire) ተተክቷል
።
የሮማውያንም
ስርአት
ሲደክም
እንዲሁ
በቤዛንታይን
ተተክተቷል
።
በሌላው
አለም
የነበሩት
ስልጣኔዎች
ግን
የመተካካት
አቅማቸው
አነስተኛ
ሆኖ
ነው
የቆየው
።
በዛ
መንገድ
ምእራባውያን
ቀዝቀዝ
ቢልም
መጀመሪያ
በመካከለኛው
ዘመን
፣
ከዚያም
በህዳሴው
፣
እውቀትን
በማስፋፋት
በንቃት
ወይም
አብርሆት
(The Age of Enlightenment) ዘመን
እንዲሁም
በኢንዱስትሪ
አብዮት
ዘመን
እየተቀባበሉ
ባልተቋረጠ
የእድገት
ጎዳና
ላይ
መጓዝ
ችለዋል።
አውሮፓውያን
ያልተቋረጠ
በሚባል
ሁኔታ
ባላቸው
ላይ
እየጨመሩ
ሲሄዱ
፣
በአንፃሩ
የተቀረው
አለም
በባሪያ
ንግድ
፣በቅኝመገዛት
፣
በእጅ
አዙር
ቅኝ
አገዛዝ
፣
በእርስ
በርስ
ሽኩቻ በመሳሰለው
እድገቱ
የኋልዮሽ
ሆኖ
ቆይቷል
።