መፈንቅለ መንግስታት ያደረሱት የኢኮኖሚ ጉዳት
በቅርብ ግዜያት የተደረጉት መፈንቅለ መንግስታት ለኢንቨስትመንት ፀር ነው - በተለይም የውጭ ኢንቨስትመንት ፤ የቱሪዝም ፍሰቱን ይቀንሳል ። መፈንቅለ መንግስት ተደረገ የሚል ዜና መሰማት እንኳን የሀገርን ገፅታ በእጅጉ ይጎዳል ። ለዚሕም ምሳሌዎቹ በቱርክ ፤ በታይላንድ ፤ በግብፅ እና በሱዳን የትድረጉት ኣይነተኛ ምሳሌዎች ናቸው ።
ጃንሆይ እንኳን የተሞከረባቸውን የ53ቱን የነ መንግስቱ ንዋይን ሙከራ "የታህሣሡ ግልግር " ከማለት ውጭ መፈንቅለ መንግስት ነው አላሉም።
No comments:
Post a Comment