ስልጣኔ የት ተጀመረ
የሚለው
ጥያቄ
አወዛጋቢ
ነው
።
አውሮፓውያን
የስልጣኔ
መጀመሪያ
እነሱ
እንደሆኑ
በተደጋጋሚ
በበርካታ
ፅሁፎቻቸውንና
፣
ጥናታዊ
ፅሁፎችን
አውጥተዋል
።
ለምሳሌ
ከ40
ሺ
አመት
በፊት
የሆሞሳፒያንስ
የተባለው
ሰው
አውሮፓ
ከደረሰ
በኋላ
ስልጣኔ
አቆጠቆጠ
የሚል
አስተሳሰብ
ለረጅም
ገዜ
ትክክለኛ
ነው
ተብሎ
ሲታመንበት
ቆይቷል
።
የሰው
ልጅ
ማሰብ
የጀመረው
መቼ
ነው
የሚለው
፣
በተዘዋዋሪ
መንገድ
ስልጣኔ
መቼና
የት
ጀመረ
ብሎ
እንደመጠየቅ
ሲሆን
ቀደም
ባሉ
የአውሮፓውያን
ጥናቶች
መሰረት
የሰው
ልጅ
ማሰብ
የጀመረበትና
፣
ልሳንን
ወይም
ቋንቋን
የጀመረው
ወደ
አውሮፓ
ከዘለቀ
በኋላ
ነው
የሚል
እምነት
የነበረ
ሲሆን
ለዚህም
የነበረው
ማስረጃ
አውሮፓ
በዋሻ
ውስጥ
በተገኙ
ጥንታዊ
ስእሎች
ሲሆኑ
በቅርቡ
የተገኙት
ግንቀደምቱ
የሰው
ዘር
ወደ
አውሮፓ
ከመዝለቁም
በፊት
በአፍሪካ
እያለ
ቋንቋ
እንደነበረውና
ልሳኑንም
ይጠቀም
እንደነበረ
ታውቋል
።
እነኚህም
እስከ
77 ሺ
አመት
በፊት
በአፍሪካ
የነበረው
ጥንታዊ
ሰው
በርካታ
የእጅ
መሳሪያዎች
እንደበሩት
፣
ልሳን
ወይም
ቋንቋ
እንደነበረው
ማረጋገጥ
ተችሏል
።
ቀደምቱ ሰው ከአፍሪካ
ወደ
አውሮፓ
ከመዝለቁ
በፊት
ኒያንደርታል
የሚባለው
ከሰው
ልጅ
ጋር
በጣም
ተቀራራቢ
የሆነ
ዝርያ
በአውሮፓ
ይኖር
የነበረ
ሲሆን
።ይህም
ዝርያ
ጥንታዊው
ሰው
ከአፍሪካተነስቶ
አውሮፓ
እንደደረሰ
ብዙም
ስቆይ
ዝርያው
ከምድረ
ገፅ
ጠፍቷል
።
ቀድሞ
በነበረው
አስተሳሰብ
ይሄ
ዝርያ
ከሆሞ
ሳፒያንስ
ጋር
መወዳደር
ስላቃተው
ከእነኚህ
የሰው
ዘሮች
ጋር
ባደረገው
ጦርነት
ነው
የጠፋው
የሚል
የነበረ
ሲሆን
፣
ከሆሞ
ሳፒያንስ
ጋር
በተደረገውም
ጦርነት
ሆሞ
ሳፒያንስ
በድንጋይ
ናዳ
ነው
ያጠፋው
የሚሉ
መላ
ምቶችም
ተሰንዝረዋል
።በጣም
ኋላ
ቀር
ስለነበረ
፣
የአእምሮው
እድገት
አነስተኛ
የነበረ
በመሆኑ
ነው
የሚል
ነው
።
ሌሎች የስነ - ምድር የቁፋሮ መረጃዎችም እንዳመለከቱት እንዲሁ በእንግሊዝ ሀገር ከ45 ሺ አመት
በፊት
ኒያንደርታሎችና
ሆሞ
ሳፒያኖች
ጎን
ለጎን
አብረው
ይኖሩ
እንደነበረ
ኒያንደርታል
ዝርያ
ይኖርባቸው
በነበሩ
ዋሻዎች
ውስጥ
ከተገኙ
የእጅ
መሳሪያዎችና
ቁሳቁሶች
አመልክተዋል
።
ይህም ጥናት ኒያንደርታል ዝርያ (Neanderthal) ቋንቋ ወይም ልሳን እንዳልነበረውና ፣ የእጅ
መሳሪያዎችንም
እንደማይጠቀም
ነው
።
ይሁን
እንጂ
ከዚያ
በኋላ
በተደረጉ
ጥናቶች
ይህም
ዝርያ
የራሱ
የሆኑ
የእጅ
መሳሪያዎች
እንደነበሩትና
ልሳንም
እንደነበረው
ለመናገር
የሚያስችለው
የጉሮሮ
አጥንቶች
እስራኤል
ውስጥ
በተደረገ
ምርምር
መረጋገጥተችሏል
።
ስለዚህ ያን ያህል
ይታሰብ
እንደነበረው
ከሆሞ
ሳፒያንስ
ያን
ያህል
ኋላ
ቀር
እንዳልነበረና
የጠፋትም
ምክንያት
ወይ
ሆሞ
ሳፒያንስ(Homo Spins) አውሮፓ
ከደረሰ
በኋላ
በተላላፊ
በሽታ
ወይም
ባልተጠበቀ
ክስተት
ሊሆን
እንደሚችልና
ዝርያው
ቢቀጥል
ኖሮ
በዘመናዊው
አለም
እንዴት
አሁን
ካለው
የሰው
ዘር
እንዴትአብሮ
ሊቀጥል
ይችል
እንደነበረ
እንቆቅልሽ
ነው
አሁን
ላይ
ቆሞ
መገመት
ባይቻልም
።
ይሁን እንጂ የሰው ልጅ ማሰብ
የጀመረው
መቼ
ነው
የሚለው
ነው
ዋናው
ጥያቄ
፣
የሰው
ልጅ
መቼ
ማሰብ
እንደጀመረ
ማወቅ
ከተቻለ
ሰልጣኔም
መቼና
የት
እንደተጀመረ
ማወቅ
ይቻላል
።
በአውሮፓውያን
በቀድሞው
አስተሳሰብ
መሰረት
ስልጣኔ
የተጀመረው
አውሮፓ
ውስጥ
ነው
የሚል
ነው
።
ይህም
የሰው
ልጅ
አፍሪካን
ትቶ
ከወጣ
በኋላ
አውሮፓ
ውስጥ
ነው
ማሰብ
የጀመረው፣
ልሳንንም
የፈጠረው
እዛ
ነው
የሚል
ነው
።
እንደዛ
ቢሆን
ኖሮ
ቀደምትና
ጥንታዊ
የሆኑ
ስልጣኔዎች
አውሮፓ
ውስጥ
መገኘት
ነበረባቸው
።
ነገር
ግን
በአለም
ላይ
በጣም
ቀደምት
የሆኑት
ስልጣኔዎች
ማለትም
የግብፅ
ፒራሚዶች
፣
የአክሱም
ስልጣኔ
፣
የሜሶፔታሚያና
የባቢሎን
እንዲሁም
የቻይናና
የህንድ
ሰልጣኔዎች
የአውሮፓውያንን
ስልጣኔ
መጀመሪያ
ተብሎ
የሚወሰደውን
ግሪክን
ስልጣኔ
በሺዎች
በሚቆጠሩ
አመታት
ይቀድሙታል
።
ስለዚህ ይህ የተገኘው
የዝግመተ
- ለውጥ
(Evolution) ግኝት
ስልጣኔ
ከኛ
ነው
የጀመረውን
የሚለውን
ቀደምቱን
የምእራባውያንን
አስተሳሰብ
ይቃረነዋል
።ይህም
ራሳቸው
ባደረጓቸው
ተደጋጋሚ
ጥናቶች
እየተረዱ
የመጡት
ሀቅ
ሆኗል
።
ይሁን
እንጂ
አውሮፓውያን
በበርካታ
ነገሮች
ያላቸው
ጠንካራ
ዲሲፕሊን
፣
በስራም
ይሁን
በየትኛውም
በሚይዙት
ነገር
፣
እንዲሁም
ጠንካራና
ታታሪ
ሰራተኝነታቸው
፣ደከመኝ
ሰለቸኝ
ሳይሉ
በሳይንስ
፣
በቴክኖሎጂ
ያለማቋረጥ
ሲመራምሩ
በርካታ
ውጤቶችን
አግኝተው
ነው
እዚህ
የደረሱት
።
ሌላው ደግሞ አውሮፓውያንን ሀያልነት እድልም ረድቷቸዋል፣ ሊባል የሚችለው ነገር የአሜሪካ አህጉር በኮሎምቦስ አማካኝነት መገኘቱ ነው ።አዳም
ስሚዝ
ይህንን
ነገር ገልፆታል
።
ከአሜሪካ
አህጉር
መገኘት
በፊት
የአለም
የንግድ
እንቅስቃሴ
ይካሄድ
የነበረው
በአውሮፓ
፣
በመካከለኛው
ምስራቅና
በቻይናና፣
በህንድ
አማካይነት
የነበረ
ሲሆን
ቬኒስ
የተባለች
የጣሊያን
ከተማም
ይህ
ንግድ
ይንቀሳቀስባት
የነበረች
ከተማ
ነበረች።
ነገር
ግን
የአሜሪካን
አህጉር
ከተገኘች
በኋላ
ግን
የንግድ
እንቅስቃሴው
በዋናው
የአውሮፓ
አህጉርና
፣በእንግሊዝ
፣
በአሜሪካና
በጃፓን
መሀከል
በሚሆንበት
ወቅት
ግን
እነኚህ
የምስራቅ
ከተሞችና
ሀገራት
መቀዝቀዝና
መዳከም
ታይቶባቸዋል
።
በነገራችን
ላይ
አዳም
ስሚዝ
ይህንን
ጉዳይ
የሀገሮች
ሀብት
በተሰኘ
መፅሀፉ
ላይ
የጠቀሰው
ጉዳይ
ነው
።
አሜሪካ ባላት ሰፊ
መሬት
የእርሻ
ምርቶችን
በባሪያ
ጉልበት
አማካይነት
ስታመርት
፣
በኢንዱስትሪ
የበለፀጉት
አውሮፓውያን
ደግሞ
ከአሜሪካ
አህጉር
በሚመጣው
የግብርና
ምርት
፣
እንደ
ጥጥ
፣
የሸንኮራ
አገዳ
በመሳሰሉት
የአውሮፓ
ኢንዱስትሪዎችን
ጥሬ
እቃ
ፍላጎታቸውን
ያሟሉ
ነበር
።በታሪክ
ባለሶስትዮሽ
ንግድ
እሚባለው
፣
ማለትም
የአፍሪካ
ባሪያ
ጉልበት
ወደ
አሜሪካ
ሄዶ
በትላልቅ
ሁዳዶች
ገንዘብ
የሚያመጡ
(Cash Crops) ተመርተው
ወደ
አውሮፓ
ኢንዱስተሪዎች
ተልከውየግብርናን
ስራ
ሰርቶ
ያም
አውሮፓ
ሄዶ
ሲሸጥ
፣
ከአውሮፓም
እንዲሁ
የኢንዱስትሪ
ምርቶች
ተመልሰው
ወደ
አሜሪካ
ለገበያ
የሚቀርቡበት
የንግድ
ግንኙነት
ነው።
ያን ግዜ
አሜሪካ
ገና
በኢንዱስትሪ
አልበለፀገችም
የነበረ
ሲሆን
የኢንዱስትሪ
ባለቤቶች
የነበሩት
ምእራብ
አውሮፓውያን
ነበሩ።በአሜሪካ
ውስጥ
በዛን
ጊዜ
ሁለት
ስርአት
መኖሩ
ማለትም
ደቡቡ
የባርያ
አሳዳሪ
መሆኑ
፣
ሰሜኑ
ደግሞ
በኢንዱስትሪ
እያደገ
መሆኑ
የኋላ
ኋላ
የማይታረቅ
ችግርን
መፍጠሩ
አልቀረም
።
ይሁን
እንጂ
የሰሜኑ
ባለኢንዱስትሪዎች
በደቡቡ
የነበረውን
ርካሽ
ጉልበት
ለመጠቀም
ያስችላቸው
ዘንድ
ከአሜሪካ
የባርያ
አሳዳሪው
ስርአት
መወገድ
እንዳለበት
ከኢኮኖሚም
ከፖለቲካም
አንፃር
አስልተውታል
።አሜሪካ
በፍጥነት
ያደገችው
በደቡባዊ
ክፍሏ
የነበረውን
የባርያ
አሳዳሪ
ስርአት
በአብረሀም
ሊንክን
መሪነት
ካስወገደች
በኋላ
ሰሜናዊው
አሜሪካ
በተለይም
በኢንዱስትሪ
በፍጥነት
በማደጉን
ተከትሎ
ነው
፣የአንደኛው
የአለም
ጦርነት
በሚካሄድበት
ወቅት
ከአለም
ቀዳሚ
ሀብታሟ
ሀገር
ለመሆን
በቅታለች
።
በእርግጥ ከማንኛውም ሀብት በስተጀርባ አንድ ወንጀል አለ የሚባለው
አባባል
አንዳንዴ
ሳይሰራ
አይቀርም
።አውሮፓውያን
በባሪያ
ንግድ
፣
ከዚያም
በቅኝ
ግዛት
፣
በቅኝ
ግዛትነት
የያዟቸውን
ሀገራት
ህዝቦች
ጉልበትና
የተፈጥሮ
ሀብት
በመበዝበዝ
፣
በኢንዱስተሪ
ላመረቷቸው
ምርቶች
ያለተቀናቃኝ
ብቸኛ
መሸጫ
ገበያቸው
በማድረግ
ከአለም
ዙሪያ
እጅግ
ብዙ
ሀብት
አጋብሰዋል
።
ለምሳሌ
ህንድን
የራሳቸውን
እቃ
ማራገፊያ
በማድረግ
፣
ግብፅንና
ህንድን
የኢንዱስትሪ
እድገታቸውን
በማቀጨጭ
፣
ግብፅን
ለእንግሊዝ
የጨርቃ
ጨርቅ
ኢንዱስትሪዎች
ጥሬ
እቃ
አቅራቢ
ለማድረግ
ለራሷ
ስትል
የመስኖ
እርሻን
አስፋፍታ
ቆይታለች።በእርግጥ
በወንጀል
የተገኘ
ሀብት
ውሎ
አድሮ
ወደ
ዋናው
ባለቤቶቹ
መመለሱ
አይቀርም
፣
የማይቀር
ሲሆን
ትክክለኛው
መንገድ
ግን
ዘላቂ
ሀብት
ሆናል
።
ነገር ግን
አሁን
በቅርቡ
በተለይም
የህንድና
የቻይና
መልሶ
ማንሰራራት
በአውሮፓና
በአሜሪካ
እንዲሁም
በጃፓንም ጭምር ተይዞ
የቆየው
የኢኮኖሚ
የበላይነት
ዳግም
በእነኚህ
ሀገራት
ተመልሶ
መያዝ
ጀምሯል
።
No comments:
Post a Comment