Friday, December 7, 2018

the Abay river(the Grand Rainessance Dam )  ፦


#የታላቁ_ ህዳሴ #ግድብ #ታሪክ በምስራቅ አፍሪካ እየሆነ ካለው ቀጠናዊ ክስተት ተለይቶ አይታይም። #ሳኡዲ#ቱርክ ፥ #ኩዋታር ፥ ኤሚሬቶችና ግብጽ ሁሉም የየራሳቸውን ተጽእኖን ማሳረፍ ይፈልግስሉ ። አደገኛውና ^ውስብስቡ የመካከለኛው ምስራቅ ጂኦ_ ፖለቲካዊ ውጥንቅጥ ቀይ ባህርን ተሻግሮ ዘሎ ምስራ አፍሪካ ላይ አርፎአል።  #Middle _Eastern geopolitics have jumped the #Red_ Sea .#Middle _Eastern powers are scooping up real estate for military and naval bases, claiming arable farmland and reportedly cultivating proxies to pressure their rivals.
የገልፍ ሃገራት እያደገ ያልርው ተጽእኖ በምስራቅ አፍሪካ ገንቢ የሆነ የሰላም ስምምነትን ማድረግ አስችሎአል ልምስሌ በethio_eritrea እንዲሁም በethio_somalia መሃከል ስምምነትንና እርቅን ማስገኘት አስችሎአል። ይህም።ለቀጠናው ወደፊት በኢኮኖሚ በንግድ ብልጽግና እድሉን ለመጠቀም በርን የከፈተ ነው።
In some cases, #Gulf countries’ growing #influence and #resources have helped #broker #constructive compromises that #move #eastern #Africa forward:

ግብጽ ቀስ ተብሎ የግድቡ ውሃ ካ10 አመት ባነሰ ግዜ ውስጥ እንዲሞላ ስትሻ በምን ያህል አመታት ግድቡ ይሞላ በሚለው ላይ ግን የተደረሰ ስምምነት የለም።
አንድ ዲፕሎማት እንዳስቀመጡት " ኢትዮፒያ ሃይል ታመነጫለች ፥ ሱዳን በመስኖ ታለማለች ግብጽ ደግሞ ውሃውን ትጠጣለች " ።
ግድቡ ከሱዳን በ20 ማይል ላይ የሚገነባ ሲሆን መጀመርያ የተቃወመችው ሱዳን የግድቡ ጥቅም ሲገባት ወዲያው ሃሳብዋን ቀይራ ግድቡን ደጋፊ ሁና ከባድ መኪኖችን በስጦታ እስከ ማበርከት ደርሳለች።
ግብጾች በዚህ ግድብ ለነርሱ ጠቀሜታ ላይ ቢጠራጠሩ አያስገርምም። ምክንያቱም ግድቡ የውሃውን ፍሰት ስለሚቆጣጠረው የሱዳንን ጎርፍ መጥለቅለቅ ሲቀንስላት ሱዳን በመስኖ እምታለማውን መሬት እስከ 20 በመቶ ይጨምረዋል። በአካባቢው ባለው ሰልፍ ሱዳን የግብጹን ፕሬዝዳንት የአልሲሲን Al si si መንግስት ከማይደግፉት  ከኩዋታርና ከቱርክና ኢራን ጋር ሲሆን ሰልፍዋ በዚህም ከግብጽ ጋር ሆድና ጀርባ ስትሆን ግብጽ ለሱድስን መመለስ የነበረባስትንና ቃል ገብታ የነበረውን የሃሊብ ትርያንግልን (Halib Triangle ) ለሱዳን አልመለሰችም። ሱዳንም በበኩልዋ ለቱርክ አንድ ደሴቱዋን ለረጅም አመታት በኪራይ ሰጥታለች።
በሲናይ ሰርጥ እሚታየው የአመጽ እንቅስቃሴ በግብጽ ፥ በሌሎች የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት እሚታየው አለመረጋጋት ፥ እንደዚሁም ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገራት ከምስራቅ አፍሪካ እሚጎርፈው ስደተኛ ብዛት ለነሳኡዲና ኤሚሬቶች ስጋት ነው። #በነሱ ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ  የገባን መስለንም መታየት የለብንም።
(in politics perception is more important than reality ) በነሱ #ጉዳይ ውስጥ እጃችንን መክተት የለብንም።  #የገልፍ አካባቢ ባለው ውስጥዊ ጉዳይ አንደኛውን አጠናክረን አንደኛውን የምናዳክም መስለን መታየት የለብንም።# ከኩዋታርም #ቱርክም ሳኡዲም #ኤሚሬትም ጋር ህብረትን መፍጠር ያስፈልጋል። #ከውጭ አገር ጋር እሚደረግ ግንኝነት የውስጥ #አንድነትን ስጋት ውስጥ እሚከት መሆን የለበትም።

No comments:

Post a Comment