አፍሪኮም በሰሜን ማግሬብንና በደቡብ
የሳህራ በረሃንነና የማግሬብ ክልልን ለመቆጣጠር ነው ፡፡ አሜሪካ በስፔን ወታደራዊ የጦር ሰፈር የከፈተች ሲሆን ከዚህም በመነሳት
በምእራብ አፍሪካ የሚሆነውን ለመቆጣጠር የሚያስችል አቅምንና ቅርበትን ይፈጥርላታል ፡፡
አፍሪኮም ትልቁ ወታደራዊ መደብ ነው
አሜሪካ በአፍሪካ ያላት ፡፡ የአሜሪካ የአፍሪካ ኮማንድ ሲሆን የአሜሪካን ጥቅም በተፈጥሮ ሀብት በሃይልና በአሸባሪነት ያላትን ለመቆጣጠር ነው ፡፡ ከመስከረሙ
የአሸባሪዎች ጥቃት ወዲህ አሜሪካ በአፍሪካ የዚህ አይነት ወታደራዊ እዝ መደቦችን ስትፈጥር ነው ፡፡ ትኩረቱም በሰሃራና በማግሬብ
ክልል አካባቢ ነው የአሜሪካ የዚህ የጦር መደብ ትኩረት ፡፡
ነገር
ግን ይህ የአሜሪካን ጥቅምን መሰረት በማድረግ ቢሆንም ነገር ግን ይህ የአፍሪካ ህዝብ ጥቅምን ይወክላል ወይ ነው ጥያቄው ፡፡
ነገር ግን አሜሪካ ወደ አፍሪካ ዘግይታ ሲሆን የመጣችው
በአብዛኛውም እርዳታን ላይ ትኩረትን የሚያደርገው የአፍሪካ አሜሪካ ፖሊሲ አፍሪኮምን በማቋቋም ከአፍሪካ ጋር ግንኙነትን ቢመሰርትም
ውሎ አድሮ ግን ከቻይና ጋር የተፈጠረው የንግድና የምጣኔ ሐብት ግንኙነት ለአፍሪካም ለቻይናም የበለጠ ውጤታማ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ
ነው ፡፡
እንደ ህንድ ባሉ አገራት የንፋስና የጸሀይ ሀይል የበለጠ
ጥቅምን አስገኝቷል የሚሉ ተቺዎች አሉ ፡፡ ከትላልቅ የሃይድሮ ፓወር ፕሮጀክቶች ይልቅ ፡፡
የአፍሪካ ዲያስፖራና በአፍሪካ ያሉ መንግስታት እርስ በእርስ
መናበብ የሚጎድላቸው ሲሆን አንዳንድ ጊዜ ዲያስፖራው በሃገሩ ካሉ
መንግስታት የመረረ ጥላላቻ ስለሚኖረው በአገሩ ካሉ መንግስታት ጋር ተቀናጅቶ የመስራት ገዳይ ከሌሎች ዲያስፖራዎች ለምሳሌ ከቻይናም
ሆነ ከህንድ ዲያስፖራ በተለየ መልኩ የአፍሪካ ዲያስፖራ የሚፈለገውን አቅም ቢኖረውም ለአህጉሩ ሊያበረክት እንዳልቻለ መገመት ይቻላል
፡፡
No comments:
Post a Comment