Monday, November 12, 2018

ግመል ሰርቆ አጎንብሶ

ግመል ሰርቆ አጎንብሶ ፦

ከሰሞኑ ሃገሪቱ የ26 ቢሊየን ዶላር የውጭ እዳ ውስጥ ተዘፍቃ የሜቴክ ሹመኞች ዋና ዋና እሚባለውን ግዙፍ ኮንትራት "ሲያሸንፉ" ለምሳሌ ያባይ ግድብን ደን ምንጣሮ የሰራው ድርጅት ሳይከፈለው ሜቴክ ተከፍሎታል። ዶ/ር አብይ ወደ ቤጂንግ ተጉዘው ቻይና ከሰጠችው ብድር ውስጥ ወለዱን እንድትቀንስ ፤ የመክፈያ ግዜውን እንድታራዝም ለቻይናው ፕ/ት በቅርቡ በተደረገው ይቻይና አፍሪካ ስብሰባ ላይ ጥያቄን አቅርበዋል። በውጭ ምንዛሬ ድርቅ የተመታች ሃገር ከየት አምጥታ ይህን ሁሉ ዕዳ ትክፈል ጎበዝ? ከ26 ቢልየን ዶላር እዳ ውስጥ ከ10 ቢልየን ዶላር የሚልቀው ከቻይና የተወሰደ ብድር ነው ችስይና ደግሞ እኔም ታዳጊ አገር ነኝ ሥለምትል እንደ ፓሪስ ክለብ የዕዳ ቅነሳን አታውቅም። ጭራሽ ብድሮቹን ወደ ግል ኢንቨስተሮች በሽያጭ አሸጋግራለሁ እያለች ነው። 

ሜቴክ የወሰዳቸው የስካር ኮርፖሬሽንና ያባይ ግድብ የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎች እነ ሲመንስ ወይም እነ ጄኔራሬ ኤሌክትሪክ አይነት ኩባንያዎች አይነት ካልሆነ በስተቀረ በኢንጂነሪንግ እውቀት በሌላቸው ጄኔራሎች እሚሞከር አልነበረም።

ሜቴክ ከመመርያ ውጪ የተጋነነ እስከ 400 % ጭማሪ አድርጎ ክፍያ ፅሞአል፥ በአክስት ልጅ እና ግንኙነት ያላቸው ዘመዳማቾች ስም ይህ ግዥ ሲፈጸም የመንግስት ሰራተኞች ባልሆኑ አገናኝ በደለላና የመንግስት ስራተኞች ሳይሆኑ በሽያጭና ድለላ ውስጥ ሲሳተፉ በዚህ ብቻ ሳይወሰኑ ከፍተኛ ግንዝብ ካገር የሽሽብት ሁኔታ ነው ያለው።

የስራ አመራር ቦርድ ባወጣው መመርያ መሰረት ይህ ግዥ መፈጸም ነበረበት።
የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ያለጨረታ እንደተገዙ ከአንድ ድርጅት ብቻ ድርጅት ከ2ቢሊየን ብር ብላይ እንደተፈጸመ ታውቆአል።

ሜቴክ መርከብ ገዝቶ በ3.3 ሚሊዮን ዶላር ይሽጥ ሲባል ብረቱን እቆርጣለሁ እሽጣለሁ ብሎ ብሎ ሲፈቀድለት መርክቡን የት እንዳደረሰው አይታወቅም።  መርክቦቹ ከዚህ በላይ አገልግል8 ልስይ ባህር ላይ መቆየት የለባቸውም።በባህር ልስይ መቆየት የለባቸውም ተብሎ ሲወሰን ግዥ ይገኛል በ3.3 ምልይን ዶላር እገዛለሁ ቢልም ሜቴክ ግን ብረቱን ቆርጨ እሽጣለሁ ብሎ ሲፈቀድለት ከመርከቡ ኪራይ የተገኘውን 500 ሽህ ዶልስር የት እንዳስገባው አይታወቅም። በዚህ ብቻ ሳይወሰን ከተቁዋሙ አላማ ውጭ 2 መርከቦችን ገዝቶ ወደ ስራ አስገብቶአል ሜቴክ

ግዥው በግልፅ ጨረታ መሆን ሲገባው የግዥ ህግን ባለመጠበቅ ሲግባው የልማት ድርጅት እንደመሆኑ መጠን የመንግስት የግዥንና ጨረታን ህግ መጠበቅ ነበረበት።
የዚህ አይነት ግዢ ካንድ ተቁዋም ብቻ እስክ 40 እና 50 ድረስ ተደጋጋሚ ግዥ ተደርጎል ። ከ2004 እስከ 2010 ድረስ 37 ቢሊየን ብር ወይም ከ2.5 ቢሊየን ዶላር በላይ ህግን ሳይጠብቅ ግዢ ፈፅሞአል ሜቴክ። 

ከቻይናና ሲንጋፖር ያለጨረታ የተገዙ 5 የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች አንደኛው  በሱዳን በኩል ገብቶ  በግለሰብ እጅ ሲገኝ አሁን በማን እጅ እንዳለ አይታወቅም በዚህ ማሽን አሁን እየተሰራበት ነው።  በሙስና 27 ተጠርጣሪዎች። 36ቱ ደግሞ በሰብአዊ መብት ረገጣ ሲሆን ፥ ወደ ውጭ ሃገር የሸሹ ግለሰቦችም ከህግ አያመልጡም ብለዋል።

ያም ሆኖ ሰዎቹ የተያዙበት መንገድ የፍርድ ቤት ትእዛዝን አውጥቶ መያዝ ሲቻል ለስብሰባ ተጠርታችሁዋል በሚል መያዛቸው ወደ ፊት ኢሃዴግ ራሱ እርስ በእርስ ተማምኖ ስብሰባን ይቀመጣል ወይ ነው ጥያቄው። የሜቴክ አለቆች ብዙዎቹ ይህውሃት የበላይ ሹመኞች እንደመሆናቸው እነርሱንም ያነካካል ደፂን ጨምሮ።
ይሁንና ለሜቴክ ወ/ሮ አዜብ መስፍንን የቦርድ አባል አድርገው ጠ/ሚር ሹመት ስጥተው ነበረ። ያኔ ግና ወንብውራቸው ስላልተደላደለ ነበረ አሁን ግን ወ/ሮ አዜብ ቦርድ አባል ሆነው ሊያገለግሉ ቀርቶ ሊጠየቁ ስለሚችል ዶ/ር አብይ ስልጣናቸው መጠናከሩን ያመለክታል ጎበዝ።  

ግመል ሰርቆ አጎንብሶ

ግመል ሰርቆ አጎንብሶ ፦

ከሰሞኑ ሃገሪቱ የ26 ቢሊየን ዶላር የውጭ እዳ ውስጥ ተዘፍቃ የሜቴክ ሹመኞች ዋና ዋና እሚባለውን ግዙፍ ኮንትራት "ሲያሸንፉ" ለምሳሌ ያባይ ግድብን ደን ምንጣሮ የሰራው ድርጅት ሳይከፈለው ሜቴክ ተከፍሎታል። ዶ/ር አብይ ወደ ቤጂንግ ተጉዘው ቻይና ከሰጠችው ብድር ውስጥ ወለዱን እንድትቀንስ ፤ የመክፈያ ግዜውን እንድታራዝም ለቻይናው ፕ/ት በቅርቡ በተደረገው ይቻይና አፍሪካ ስብሰባ ላይ ጥያቄን አቅርበዋል። በውጭ ምንዛሬ ድርቅ የተመታች ሃገር ከየት አምጥታ ይህን ሁሉ ዕዳ ትክፈል ጎበዝ? ከ26 ቢልየን ዶላር እዳ ውስጥ ከ10 ቢልየን ዶላር የሚልቀው ከቻይና የተወሰደ ብድር ነው ችስይና ደግሞ እኔም ታዳጊ አገር ነኝ ሥለምትል እንደ ፓሪስ ክለብ የዕዳ ቅነሳን አታውቅም። ጭራሽ ብድሮቹን ወደ ግል ኢንቨስተሮች በሽያጭ አሸጋግራለሁ እያለች ነው። 

ሜቴክ የወሰዳቸው የስካር ኮርፖሬሽንና ያባይ ግድብ የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎች እነ ሲመንስ ወይም እነ ጄኔራሬ ኤሌክትሪክ አይነት ኩባንያዎች አይነት ካልሆነ በስተቀረ በኢንጂነሪንግ እውቀት በሌላቸው ጄኔራሎች እሚሞከር አልነበረም።

ያም ሆኖ ሰዎቹ የተያዙበት መንገድ የፍርድ ቤት ትእዛዝን አውጥቶ መያዝ ሲቻል ለስብሰባ ተጠርታችሁዋል በሚል መያዛቸው ወደ ፊት ኢሃዴግ ራሱ እርስ በእርስ ተማምኖ ስብሰባን ይቀመጣል ወይ ነው ጥያቄው። የሜቴክ አለቆች ብዙዎቹ ይህውሃት የበላይ ሹመኞች እንደመሆናቸው እነርሱንም ያነካካል ደፂን ጨምሮ።
ይሁንና ለሜቴክ ወ/ሮ አዜብ መስፍንን የቦርድ አባል አድርገው ጠ/ሚር ሹመት ስጥተው ነበረ። ያኔ ግና ወንብውራቸው ስላልተደላደለ ነበረ አሁን ግን ወ/ሮ አዜብ ቦርድ አባል ሆነው ሊያገለግሉ ቀርቶ ሊጠየቁ ስለሚችል ዶ/ር አብይ ስልጣናቸው መጠናከሩን ያመለክታል ጎበዝ።  

የሜቴክ ነብሮች ተያዙ

"የሜቴክ ነብሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ "፦

የሜቴክ ነብሮች እስከ 35% ድረስ የወለድ ምጣኔ የሚታሰብባቸውን የውጭ ብድሮች አብዛኛው ከህንድና ምህረት የለሽ አበዳሪ ከሆነችው ከቻይና የተወሰደን ብድር ገንዘብ "ነብር አየኝ በል" ብለውታል። የቻይናው ፕ/ት " Catching the Tigers & Flies " በሚለው አባባላቸው ይታወቃሉ።  Tigers የተባሉት ትላልቅ ባለስልጣናት ሲሆኑ flies ደግሞ ትናንሽ ባለስልጣናት ናቸው።

እስካሁን ያገራችን የሙስና መረብ ዝንቦችን ብቻ እንጂ ሲይዝ የታየው ነብሮችን ይዞ አያውቅም ነበረ ጉዋዶች አሁን ግን ይህ መረብ እነኝህን ጉዶችን በቁጥጥር ስር አዋለ።

ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ ከብዙ ማንራገር በሁዋላ የቀድሞ አለቆቻቸውን የሜቴክ ነብሮችን በቁጥጥር ስር ማዋለቸው "ዝንቦችን "  ብቻ ሳይሆን "ነብሮችን" መያዝ መጀመራቸው ይበል የሚያሰኝ ነው ጉዋዶች። እስካሁን ዝንቦችን ብቻ ሲይዝ የነበረው የጸረ - ሙስናው መረብ በሜቴክ ብቻ ሳይሆን ወደ ሌሎችም ነብሮች ይሸጋገር።

Transparency International ባወጣው መረጃ መሰረት ኢትዮፒያ ከ176 አገሮች 108ኛ ደረጃ ላይ ስትሆን ፥ ከመቶ ያላት ውጤት 34 ብቻ ነው። በውጤት አሰጣጡ መሰረት 0 ከፍተኛ በሙስና የተዘፈቀ ሲሆን 100 ከሙስና የጸዳ ነው።ይህ የቻይና ውጤት 40 ነው በመጠኑ ከኢትዮፒያ ትሻላለች። 

ባሃገሪቱ ጉቦኝነትና ሙስና ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ተንሰራፍቶአል ፥ ዜጎችና ተቁዋማት በሙስና ክፉኛ እየተሰቃዩ ነው ይላል ሪፖርቱ። ይህ ሙስና ተቁዋማትንና ዜጎችን ክፉኛ እያሽመደመደ ሲገኝ ኢንቨስትመንትንም እያዳከመ እና ያገሪቱ ሃብት ወደ ውጭ እንዲሸሽ እያደረገ ይገኛል።

“people are deprived of basic needs while the powerful and corrupt enjoy lavish lifestyles with impunity". ይላሉ። በሙስና ምክንያት ዜጎች መሰረታዊ ፍላጎታቸውን እንኩዋን ተነፍገው ማሙዋላት ባቃታቸው ሁኔታ ፥ ባለስልጣንስትና ሃያል ሃብታም ግለሰቦች ሲበዛ የቅንጦት ኑሮን ይገፋሉ ይላል ሪፖርቱ።

ያም ሆኖ ግን ይህ ዘመቻ የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን እግረ መንገድን ለማጽዳት ስራ ላይ መዋል የለበትም። የቀድሞ ጠ/ሚር በሙስና ሰበብ በርካታ ተቃዋሚዎችን ለማስወገድ ተጠቅመውበታል።

There has been speculation on whether the campaign has also been used to purge political rivals, which he has denied, or merely holding those in power to account. Only time will tell.

corruption in Ethiopia

ከብዙ ማንራገር በሁዋላ የሜቴክ ነብሮችን በቁጥጥር ስር ማዋለቸው "ዝንቦችን "  ብቻ ሳይሆን "ነብሮችን" መያዝ መጀመራቸው ይበል የሚያሰኝ ነው ጉዋዶች። እስካሁን ዝንቦችን ብቻ ሲይዝ የነበረው የጸረ - ሙስናው መረብ በሜቴክ ብቻ ሳይሆን ወደ ሌሎችም ነብሮች ይሸጋገር።

Transparency International ባወጣው መረጃ መሰረት ኢትዮፒያ ከ176 አገሮች 108ኛ ደረጃ ላይ ስትሆን ፥ ከመቶ ያላት ውጤት 34 ብቻ ነው። ባሃገሪቱ ጉቦኝነትና ሙስና ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ተንሰራፍቶአል ፥ ዜጎችና ተቁዋማት በሙስና ክፉኛ እየተሰቃዩ ነው ይላል ሪፖርቱ።

corruption fight in Ethiopia

"ለውጡ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋገረልህ "፦

"ንጉስም ለብልሃት ያበላል ደግሶ" ፦

አለልኝ ቴዲ አፍሮና ያገሬ ሰው።

ለውጡ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋገረልህ

ለፖለቲካ መጠቀሚያነት ሙስናን እንደ መሳሪያ መጠቀም የተለመደ ነው። የሰዎቹን አያያዝ በተመለከተ ስብሰባ አለ ተብለው ተጠርተው ሲያበቁ ነው አሉ እዛው ተከበው ተይዘው ወደ እስር ቤት የተወሰዱት።  እነርሱም ተዝናንተው አዲስ አበባ መቀመጣቸው ራሱ አስገራሚ ነው።  መንጌም ስብሰባ ብሎ የደርግ አባላትን ጠርቶ እውነት መስሎአቸው ለስብሰባ አዳራሽ ከገቡ በሁዋላ እጅሬው መጣሁ ብሎ ከስብሰባው አዳራሽ ይወጣና የታጠቀ ወታደር ይልክባቸዋል እሉ ፥ የሚቃወሙትን በስም እያስጠራ በጥይት አስደበደበ አሉ። መንጌም ካዳራሹ ላጥ ብላ ወጥታ እስካፍንጫው ድረስ የታጠቀ ወታደር ላከችብስቸው አሉ  እነ ተፈሪ በንቲንና ሻምበል አለማየሁ ሞገስን  በዚህ መንገድ አስወግዳለች አሉ ፥ከዚያም አብዮቱ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋገረልህ ብሎ አሳወጀ አሉ። እንደው እኔ እንኩዋን አልነበርኩም ግን አብስቶች ሲያወሩ ነው የሰማሁት ጉዋዶች።

ዶ/ር አብይም ሲብስበት የደርጎችን የታሪክ መጽሃፍ "ነበር" ን እያወጣ ማንበብ ጀምሮአል አሉ ፥ ወይም እሱ ማንበብ ካልጀመረ አማካሪዎቹ ማንበብ ጀምረዋል ማለት ነው።   

There has been speculation on whether the campaign has also been used to purge political rivals, which he has denied, or merely holding those in power to account. Only time will tell.

የደራሲዎች ተሞክሮ

ለጀማሪ ጸሃፍት ፦

1) አንባቢዎችህን አሳንስህ አትገምት
never underestimate the audience /the readers

አንድ በፌስ ቡክ እምትፅፍ ጉዋደኛዬ አንዳንድ ግዜ ከእውነታው እያወቀች መረጃን ታሰራጭ ነበር። እና አንባቢዎች ራሳቸው እምትፅፊውን አታውቂም አሉኝ አሉኝ ነበረ። ለምን እውቀቱ እያላት ግን ከእውነቱ ስለተፋታች ነው። 

2) በስፋት አንብብ ፦ ስለምትፅፈው ጉዳይ አቅምህ በፈቀደው መጠን ሰነዶችን አገላብጠህ አንብብ። አቅምህ በፈቀደው መጠን የተሻለ መረጃና ጠለቅ ያለ እውቀት ይኑርህ

3) አትዋሽም አታዳላም እውነቱን ለማስቀመጥ ጣር። የአድልኦ እንደዚሁም እውነቱን የማምታታት ስራን አትስራ። ይህ በአሁኑ ሰአት በማህበራዊ ሚዲያዎች በስፋት እየታየ ነው።

4) በቂ የቃላት ፥ የምሳሌያዊና የፈሊጣዊ አነጋገር እውቀት ይኑርህ። ይህ ሃሳብን ሰፋ አድርጎ በበቂ ለመግለፅ የበርካታ ቃላትንና ትርጉማቸውን ማወቅ ይረዳል።

corruption fight in Ethiopia

"ለውጡ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋገረልህ "፦

"ንጉስም ለብልሃት ያበላል ደግሶ" ፦

አለልኝ ቴዲ አፍሮና ያገሬ ሰው።

ለውጡ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋገረልህ

ለፖለቲካ መጠቀሚያነት ሙስናን እንደ መሳሪያ መጠቀም የተለመደ ነው። የሰዎቹን አያያዝ በተመለከተ ስብሰባ አለ ተብለው ተጠርተው ሲያበቁ ነው አሉ እዛው ተከበው ተይዘው ወደ እስር ቤት የተወሰዱት።  እነርሱም ተዝናንተው አዲስ አበባ መቀመጣቸው ራሱ አስገራሚ ነው።  መንጌም ስብሰባ ብሎ የደርግ አባላትን ጠርቶ እውነት መስሎአቸው ለስብሰባ አዳራሽ ከገቡ በሁዋላ እጅሬው መጣሁ ብሎ ከስብሰባው አዳራሽ ይወጣና የታጠቀ ወታደር ይልክባቸዋል እሉ ፥ የሚቃወሙትን በስም እያስጠራ በጥይት አስደበደበ አሉ። መንጌም ካዳራሹ ላጥ ብላ ወጥታ እስካፍንጫው ድረስ የታጠቀ ወታደር ላከችብስቸው አሉ  እነ ተፈሪ በንቲንና ሻምበል አለማየሁ ሞገስን  በዚህ መንገድ አስወግዳለች አሉ ፥ከዚያም አብዮቱ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋገረልህ ብሎ አሳወጀ አሉ። እንደው እኔ እንኩዋን አልነበርኩም ግን አብስቶች ሲያወሩ ነው የሰማሁት ጉዋዶች።

ዶ/ር አብይም ሲብስበት የደርጎችን የታሪክ መጽሃፍ "ነበር" ን እያወጣ ማንበብ ጀምሮአል አሉ ፥ ወይም እሱ ማንበብ ካልጀመረ አማካሪዎቹ ማንበብ ጀምረዋል ማለት ነው።   

There has been speculation on whether the campaign has also been used to purge political rivals, which he has denied, or merely holding those in power to account. Only time will tell.

corruption in Ethiopia

ከብዙ ማንራገር በሁዋላ የሜቴክ ነብሮችን በቁጥጥር ስር ማዋለቸው "ዝንቦችን "  ብቻ ሳይሆን "ነብሮችን" መያዝ መጀመራቸው ይበል የሚያሰኝ ነው ጉዋዶች። እስካሁን ዝንቦችን ብቻ ሲይዝ የነበረው የጸረ - ሙስናው መረብ በሜቴክ ብቻ ሳይሆን ወደ ሌሎችም ነብሮች ይሸጋገር።

Transparency International ባወጣው መረጃ መሰረት ኢትዮፒያ ከ176 አገሮች 108ኛ ደረጃ ላይ ስትሆን ፥ ከመቶ ያላት ውጤት 34 ብቻ ነው። ባሃገሪቱ ጉቦኝነትና ሙስና ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ተንሰራፍቶአል ፥ ዜጎችና ተቁዋማት በሙስና ክፉኛ እየተሰቃዩ ነው ይላል ሪፖርቱ።

Sunday, November 11, 2018

Addis Ababa ሸገር እጣ ፈንታዋ

"የሸገር ዕጣ ፈንታ "፦

ትክክልኛ ምርጫን ማድረግ ከተቻለ አዱስ አበባ በራስዋ መሪዎችን የማግኘት እድል ይኖራታል ተብሎ ይጠበቃል ።
የእስካሁኑ የሸገር ምጥ የራሱዋን አስተዳዳሪዎች ዙሩያ ገባዋን የሚያውቁ አለመተዳደርዋ ሲሆን መዠመርያስ እንካንስ በሸገር በኢትዮፒያስ ትክክለኛ ምርጫ መች ተደርጎ ያውቃል አትሉኝም? ከተማዋ ከህዝቡ በተሰበሰበ ገቢ እንዳደገች ይታወቃል። መንገዶችዋ የተለያዩ ተቁዋማቶችዋ ከራስዋ ከከተማዋ ህዝብ በተሰበሰበ ገንዘብ የተሰሩ ናቸው። ስለዚህ እንግዳ ነህ ሊባል አይችልም ከራሱ ኪስ በተሰበሰበ ገንዘብ በተከታታይ ትውልዶች በገነባው ከተማ ውስጥ ጎበዝ። በመዠመርያ ነገር አንድ ትልቅ ከተማ metropolitan በከተማው ውስጥ መኖር የቻለ እስከንኖረበት ድረስ እንግዳ ነህ ይህ ከተማ ያንተ አይዶለም አይባልም ። የከተማውን ነዋሪ የማይወክል የሳምሶናይት ፖልቲክኞች ሪሳይክል እድርገው ሹመት መስጥት።
recycle ሹመት ethnicaly incorrect
ምሁራዊ እቅም የላቅ ሲሆን ቃዋሚዎች እንደ እህአዴግ እይነት ግትርነትን እያሳዩም ስለዚህ እድቫንቴጅ እላችው። ብሙስና እይታሙም ስልጣን ሲይዙ ይታያሉ እንጂ ።
እስካሁን ድረስ የኢትዮፒያ ህዝብ የልቡን በምርጫ ካርድ ተናግሮ አያውቅም። ለዚህም መጭው  ምርጫ የኢትዮፒያ ተስፋ የሚያንሰራራበት ወይም የሚቀበርበት ነው።
ከምርጫ በፊት የፓርቲንና የደርጅትን የምንግስትን ስራና ሃላፊነትን መለያየት ያስፈልጋል። በፓርቲ ስራ ያሉ በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ የመንግስትን ስራ እሚሰሩ ባይመረጡ ይሄ ሁሉ ሰው ምን ይሆናል እንጀራውስ ደሞዙ ሲቀርበት የማህበራዊ ቀውስን (social crisis )ሊያስከትል ይችላል ጎበዝ። ገዥው ፓርቲ ሆነ ብሎ ብ3ፈጠረው በዚህ ግዙፍ የዮያርቲና የድርጅታዊ መንግስታዊ።መዋቅር ውስጥ በመንፍስት በጀት ደሞዝ payroll እሚቆረጥለት ዜጋ ቁጥሩ ቀላል አይደለም።።

ህገ መንግስት ማሻሻል አስፈላጊነት Ethiopian constitution reform or Amendment

የህገ መንግስት (constitution ) ማሻሻያ ፦

በመጀመርያ የህገ ምንግስት ስለሚሻሻልበት እሚደነግገው አንቀጽ መሻሻል አለበት።   ከዚህም ሌላ የህገ መንግስታዊ ፍ/ቤት ማቃዋቃዋም አስፈላጊ ነው።  ለምሳሌ ህገ መንግስት ተርጉዋሚ ነው የተባለው የፌ/ምቤት ክህግ ባለሙያዎች ይልቅ በፖለቲከኞች የተሞላ ስለሆነ በራያ ወልቃይት ወዘተ... የተነሱትን የማንነት ጥያቄዎች ምላሽ ሳያገኙ ለአመታት ሲዳፈኑና ሲጉዋተቱ ወደ አመፅ ተቀየረ ጥያቄው። ህገ ምንግስታዊ ፍርድ ቤት ቢሆን ግን ጉዳዩን ከፖለቲካ ገለልተኝነት ውሳኔን ያሳልፍበት ነበረ። 

አንዳንድ ከሰብአዊ መብት አንፃር የተቀመጡት የህገ ምንግስቱ ኣንቀፆች advanced ሲሆኑ አንዳንዶቹ ደግሞ ከዘመኑ አንጻር ታይተው ሊሻሻሉ የሚገባቸው ናቸው።
የምርጫ ህጉ ለምሳሌ በ (majority vote) ብቻ አሸናፊው የሚለይበት ሲሆን ይህ የምርጫ ህግ ወደ ተመጣጣኝ ውክልና (proportional voting system )እና ወደ የሁለቱም ድብልቅ የምርጫ ውጤት አሰጣጥ ሊሻሻል ይገባል ተብሎ በአቶ ሃይለማርያም ዘመን ተጀምሮ የነበረ ነው። ግን ይህ ህግ በተቃዋሚዎች የሚጠበቅና መጭው ምርጫ በተሻለ ፍትሃዊ ሊያደርግ ቢችልም አልተሻሻለም።
ህገ ምንግስቱ ውስጥ ገብተው መታሰር ያልነበረባቸው ማለትም የሊዝ ህጉና የምርጫ ህጉ ህገ ምንግስቱ ውስጥ ገብተው ሊቆለፍባቸው አይገባም ነበረ። flexibility የሚጠይቁ ስለሆነ እነኝህ ሁለት ጉዳዮች እንዳስፈላጊነቱ የተወካዮች ም/ቤት እና የክልል ም/ቤቶች አዋጅ እያወጣ ሊያሻሽላቸው የሚገቡ ነበረ።

የፍትህ ስርአቱ ልምሳሌ ህግ ተርጉዋሚው አካል ዳኞችን ፍ/ቤቶች ብቻ መሆን አለባቸው። ይህ የፍትህ አተረጋጎም እስካልተሻሻለ ድረስ የፍትህ ስርአቱን ሪፎርም ተደርጎአል ማለት አይቻልም የፌደራል ስርአቱ ለገባበት አጣብቂኝ አንዱ መፍትሄው የህግ ምንግስታዊ ፍ /ቤት ማቁዋቁዋም ነው። 

የሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ ፦

ሕገ መንግሥት አንቀጽ 47 መሠረት ማንኛውም በአገሪቱብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ የራሱን ክልል የመመሥረት መብት አለው፡፡ በዚህ አንቀጽ መሠረት ይህ መብት ተግባራዊ የሚሆነው የክልል መመሥረት ጥያቄው በብሔሩ፣ ብሔረሰቡ፣ ወይም ሕዝቡ ምክር ቤት በሁለት ሦስተኛ ድምፅ ተቀባይነት ማግኘቱ ሲረጋገጥና ጥያቄው በጽሑፍ ለክልል ምክር ቤት ሲቀርብ፣ ጥያቄው የቀረበለት ምክር ቤት ጥያቄውን በደረሰው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ለጠየቀው ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ሕዝበ ውሳኔ ሲያደራጅ፣ ክልል የመመሥረት ጥያቄው በብሔሩ፣ ብሔረሰቡ ወይም ሕዝቡ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ ድምፅ ሲደገፍና የክልሉ ምክር ቤት ሥልጣኑን ለጠየቀው ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ሲያስረክብ እንደሆነና ይህ አዲሱ ክልል የፌዴራል መንግሥቱ አባል እንደሚሆን ይደነግጋል፡፡

የበርካታ ዞኖች ክልል የመሆን ጥያቄ ምላሽን ይጠይቃል ። ይህ ግን የተዘጋውን pandora box መክፈት ይሆናል። ይሁንና ማንም በቀላሉ እንደሚረዳው የ87 ኣ.ም. ህገ መንግስት ሲፀድቅ ህዝብ ተወያይቶበት ስላልነበረና በርካታ የአተረጉዋጎም  ክፍተቶችና ብዙም የማያራምዱ አንቀፆች የበዙበት ስለሆነ ዶ/ር አብይን ጨምሮ ፖለቲከኞቹም ይህን የፓንዶራ ሳጥን ከፍተው ራሳቸውን ጣጣ ውስጥ መጨመር አይፈልጉም።
ሲጀመርም ያለበቂ የህዝብና የምሁራን ክርክር ያልተደረገበት ከሰብአዊ መብቶች መከበር እውቅና ከመስጠቱ ውጭ አንቀፅ 39ን ጨምሮ አወዛጋቢ በሆኑ አንቀፆች የተሞላ እንደመሆኑ በስልጣን ላይ ያሉ ይህን ህገ መንግስት መነካካት አይፈልጉም። ይሁንና ባገር ደረጃ ግን ህገ መንግስት ማሻሻያን እሚፈልጉ ጉዳዮች ካልተሻሻሉ በስተቀረ የማያባራ ግጭትንና ውዝግብን ሲፈጥሩ መኖራቸው አይቀርም። ለምሳሌ የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ብሐዋሳ ከተማ ተደጋጋሚ ረብሻ ሲፈጠር በመጨረሻ ሲዳማ ዞን የክልልነት መብትን እንዲጠይቅ ፈቃድ ሰጠ ። የቱሪስት መስህብ የሆነችው ውቢቱዋ ሐዋሳ ስትረበሽ ፥ቱሪስት መቅረት ሲጀምር በተደጋጋሚ ጉዳዩ ፌደራል መንግስቱን ሲያስጨንቅ ሆነ የክልሉን መንግስት እንዳሳሰበ ግልፅ ነው።

ለባቢሎን ንጉስ የቀረብ ምልጃ ፦

ለባቢሎን ንጉስ የቀረብ ምልጃ ፦

ያለም ጭቁን ህዝቦች ፥
ያለም ዳኛና ፖሊስ እኔ ነኝ ፥
ወደሚለው የባቢሎን ንጉስ ዘንድ ፥
አቤቱታቸውን ይዘው ቀረቡ ፥

የአለም ፖሊስና ዳኛ እኔ ነኝ
ብልሃል አሉ።
"የአለም ፖሊስና ዳኛ ፥
አንተ ነህ ተብሎል ፥
ለዚህ ነው አቤቱታችንን
ወዳንት ይዘን የቀረብነው ፥ " አሉት።

እርሱም ጥያቄያቸውን በአንክሮ ፥
ካዳመጠ በሁዋላ ምላሹን ፥
እንደሚከተለው ሰጠ ፦

የባቢሎን ንጉስ የሰጠው ምላሽ ፦

እባቢሎን ንጉስ ዘንድ ሄደው ከሰሱት ፥
አንተ በላያችን ላይ የሾምክብን ገዢያችን ፥
ሰዋዊ መብታችንን አይጠብቅልንም ፥
ሲፈልግ ያስረናል ፥ ሲፈልግ ይገድለናል ፥
ሃብታችንና መሬታችንን ዘርፎ አዘረፈነ ፥
ያሻውን እያደረገብን ነው።
የአለም ፖሊስና ዳኛ እኔ ነኝ ፥
ብልሃል አሉ ለዚህም ነው ወዳንተ ፥
የመጣነው ሲሉ ክሳቸውን አሰሙ ፥
የባቢሎኑ ንጉስም ባለጉልላታም ከሆነውና ፥
ሃጫ በረዶ ከሚመስለው ቤተመንግስቱ ፥
ምላሽ ሊሰጥ ብቅ አለ።

እርሱም ዘውድ አለመድፋቱና ፥
በእጁ በትረ ሙሴን ካለመያዙ በስተቀረ ፥
ከፈርኦንና ከቄሳር የተለየ አልነበረም።

እርሱም ሲመልስ እንዲህ አለ ፦
እርግጥ ነው ያደረሰባችሁን በደል፥
ሰምቻለሁ ፥ አውቃለሁም ፤
ነገር ግን የኔን ጥቅም ለማስከበር፥
የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ፥
ለዚህ ነው ያደረገባችሁን አይቼ ፥
እንዳላየ የሆንኩት ሲል ፥
ጀነን ኮራ ብሎ ምላሽ ሰጠ። 

እነርሳቸው የድሆች አገር ሰዎችም ፥
እያለቃቀሱ እንባቸውን ወደ ፥
ሰማይ እየፈነጠቁ ወደ የመጡበት ፥
ተበታተኑ። 

የሸገር እጣ ፋንታ

የሸገር ዕጣ ፈንታ "፦

ትክክልኛ ምርጫን ማድረግ ከተቻለ አዱስ አበባ በራስዋ መሪዎችን የማግኘት እድል ይኖራታል ተብሎ ይጠበቃል ።
የእስካሁኑ የሸገር ምጥ የራሱዋን አስተዳዳሪዎች ዙሩያ ገባዋን የሚያውቁ አለመተዳደርዋ ሲሆን መዠመርያስ እንካንስ በሸገር በኢትዮፒያስ ትክክለኛ ምርጫ መች ተደርጎ ያውቃል አትሉኝም? ከተማዋ ከህዝቡ በተሰበሰበ ገቢ እንዳደገች ይታወቃል። መንገዶችዋ የተለያዩ ተቁዋማቶችዋ ከራስዋ ከከተማዋ ህዝብ በተሰበሰበ ገንዘብ የተሰሩ ናቸው። ስለዚህ እንግዳ ነህ ሊባል አይችልም ከራሱ ኪስ በተሰበሰበ ገንዘብ በተከታታይ ትውልዶች በገነባው ከተማ ውስጥ ጎበዝ። በመዠመርያ ነገር አንድ ትልቅ ከተማ metropolitan በከተማው ውስጥ መኖር የቻለ እስከንኖረበት ድረስ እንግዳ ነህ ይህ ከተማ ያንተ አይዶለም አይባልም ። የከተማውን ነዋሪ የማይወክል የሳምሶናይት ፖልቲክኞች ሪሳይክል እድርገው ሹመት መስጥት።
recycle ሹመት ethnicaly incorrect
ምሁራዊ እቅም የላቅ ሲሆን ቃዋሚዎች እንደ እህአዴግ እይነት ግትርነትን እያሳዩም ስለዚህ እድቫንቴጅ እላችው። ብሙስና እይታሙም ስልጣን ሲይዙ ይታያሉ እንጂ ።
እስካሁን ድረስ የኢትዮፒያ ህዝብ የልቡን በምርጫ ካርድ ተናግሮ አያውቅም። ለዚህም መጭው  ምርጫ የኢትዮፒያ ተስፋ የሚያንሰራራበት ወይም የሚቀበርበት ነው።
ከምርጫ በፊት የፓርቲንና የደርጅትን የምንግስትን ስራና ሃላፊነትን መለያየት ያስፈልጋል። በፓርቲ ስራ ያሉ በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ የመንግስትን ስራ እሚሰሩ ባይመረጡ ይሄ ሁሉ ሰው ምን ይሆናል እንጀራውስ ደሞዙ ሲቀርበት የማህበራዊ ቀውስን (social crisis )ሊያስከትል ይችላል ጎበዝ። ገዥው ፓርቲ ሆነ ብሎ ብ3ፈጠረው በዚህ ግዙፍ የዮያርቲና የድርጅታዊ መንግስታዊ።መዋቅር ውስጥ በመንፍስት በጀት ደሞዝ payroll እሚቆረጥለት ዜጋ ቁጥሩ ቀላል አይደለም።

ምነው PM ትእግስት በዛሳ ?

ምነው ያብይ ትግስ በዛ ? የሚሉ አሉ ፦

ነገር ግን ከታሪክ ያለው ልምድ አንድ ግዜ ደም መፍሰስ ከጀመረ ወደሁዋላ መመለስ አይቻልም።
ስዚህ እያረጋጉ መቀጠሉ አማራጭ የለውም። መጭው ምርጫ የዚህችን አገር ህልውና ይወስናል በትክክል ከተደረገ እና  ህዝቡ የኔ የሙላቸውን መሪዎቹን ያለማንም ጣልቃ ገብነት ከተመረጠ መጭው ያገሪቱ እድል የቀና ይሆናል። ለምሳሌ ከሰሞኑ የተሰጠው የሚስትሮች ሹመት ብዙ ሲያንገርስግር ከርሞአል። ጠ/ሚሩ ወጭ እሚቀንስ ነው ፥ አስራሮችን ወዳእንድ እሚሰበስብ ነው ቢሉም ፥ የሚትሮችን ቁጥር በከፍተኛ ድረጃ የቀነሰ ነው ቢሉት ትችቱ ሲበዛባቸው 55 ምክትል ሚ/ሮችን ድልኤታዎችን የባለስልጣን ቁጥርን በመቀነስ ወጭን እቀንሳለሁ ቢሉም በመሾም አልሸሹም ዞር አሉ ሆኖባቸዋል ታይቶ የማይታወቅ ባለስልጣናትን ሾሙና አረፉት። ያም ሆኖ ግን በኔ አውቅልሃለሁኝ ትክክልኛ ምርጫ እስካልተደረገ ድረስ ሹመቱ ብዙዎችን ሊያስደስት አይችልም

Saturday, November 10, 2018

የባቢሎኑ ንጉስ የሰጠው መልስ ፦

የባቢሎን ንጉስ የሰጠው ምላሽ ፦

እባቢሎን ንጉስ ዘንድ ሄደው ከሰሱት ፥
"ሰዋዊ መብታችንን አይጠብቅልንም ፥
ሲፈልግ ያስረናል ፥ ሲፈልግ ይገድለናል ፥
ሃብታችንና መሬታችንን ዘርፎ አዘረፈነ ፥
ያሻውን እያደረገብን ነው"፥
ሲሉ ክሳቸውን አሰሙ ፥
የባቢሎኑ ንጉስም ባለጉልላታም ከሆነውና ፥
ሃጫ በረዶ ከሚመስለው ቤተመንግስቱ ፥
ምላሽ ሊሰጥ ብቅ አለ።

እርሱም ዘውድ አለመድፋቱና ፥
በእጁ በትረ ሙሴን ካለመያዙ በስተቀረ ፥
ከፈርኦንና ከቄሳር የተለየ አልነበረም።

እርሱም ሲመልስ እንዲህ አለ ፦
"እርግጥ ነው ያደረሰባችሁን በደል፥
ሰምቻለሁ ፥ አውቃለሁም ፤
ባካባቢያችሁ እንደሱ ታማኝ አገልጋይ የለኝም ፥
ነገር ግን የኔን ጥቅም ለማስከበር፥
የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ፥
ለዚህ ነው ያደረገባችሁን አይቼ ፥
እንዳላየ የሆንኩት ሲል ፥"

ጀነን ኮራ ብሎ ምላሽ ሰጠ። 

እነርሳቸው የድሆች አገር ሰዎችም ፥
እያለቃቀሱ እንባቸውን ወደ ፥
ሰማይ እየፈነጠቁ ወደ የመጡበት ፥
ተበታተኑ። 

the Republic of plato

"የፕሌቶ ሪፐብሊክ"  ፦

የፕሌቶ ሪፕብሊክን ለመረዳት የሙሴን ህግጋትን ጠንቅቆ መረዳትን ይጠይቃል። ምእራባውያን ከፕሌቶ ሃሳቦች መውጣት አይቻልም ብለው እጅግ ሰፊ ቦታን የሚሰጡት ሲሆን ፥ የምእራቡ ዓለም ፍልስፍና መሠረትም ነው።
ፕሌቶ በሪፐብሊኩ Republic በሚለው ሁነኛ classic ስራው ለሙታን መናፍስቶች አክብሮት መስጠትና ፀሎት ማድረግ ተገቢ ነው ባይ ነው፦ ከሙሴ ህግ ተቃርኖውን ማየት ይቻላል ። ፕሌቶ ሪፐብሊክ በሚለው መፅሃፍ እንደ ሙሴ ሁሉ ለወገኖቹ ህግን ይደነግጋል። እንደ ሙሴ ሁሉ Law Giver proohet ልክ ሙሴ በኦሪት ዘሌዋውያንና ዘህልቁ ህግጋትን እንደሚደነግገው ሁሉ ፕሌቶም በሪፐብሊክ ህግን ይደነግጋል።
ክሌመንት አሌክሳንደር እንደሚለው ግሪኮች እውቀት ከአይሁዳውያን  "በዝርው የቃረሙት ነው " ባይ ነው። ይህም እውነትነት አለው። 
አብዛኛው የታላቁ ግሪካዊው ሌቶና ሌሎችም ግሪካውያን ስራዎች ከግብፅ ሃይማኖቶች እና ፍልስፍናና ክግብፅ ካህናት አስተዳደራዊ ዘዬዎች የተወረሱ ናቸው።

Friday, November 9, 2018

ያፍሪካ ቀንድ የሃይል አሰላለፍና Ethio -Eritrea ወዳጅነት

የመቶ አመት የቤት ሥራ ስጥቻለሁኝ" ፦

ኢሱ - የኤርትራው ፕ/ት ፦

እውነትም ኢትዮፒያውያን በብሄር ልዩነት እየተባሉ ባለበት በዚህ ሰአት በኢኮኖሚም ሆነ በዲፕሎምሲ ከኢትዮፒያ የምታንሰው ኤርትራ የተሻለ አንድነትና ጥንካሬ ላይ ስትገኝ ኢትዮፒያውያን ግን የመቶ አመቱን የቤት ስራ እንኩዋን ሊጨርሱት ገና የጀመሩት ይመስላል። እርስ በእርስ የመከፋፈሉን የቤት ስራ ተግተው እየሰሩ ይመስላል ።
ኤርትራና አማራ ክልል ስትራቴጂክ አጋር።          ( strategic parthner ) ሆነዋል ይባላል ፥ ምክንያቱም ያማራ ክልልን ግዛቶችን በሃይል ቆርጦ ወደ ራሱ ግዛት የቀላቀለው ወያኔ መሃል ላይ ስላለ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ይመስላል።  ህወህት ምናልባት ሊተማመንባት የሚችላት ወዳጄ ሊላት የሚችለው ጎረቤት ሱዳንን ቢሆንም ከእርሱዋ ጋር ድንበርን ቀጥተኛ ወሰንን  አይጋራም። ሱዳንም ብትሆን ከተሸነፈ ወይም እየተሸነፈ ካለ ማጣፊያው እያጠረበት ካለ ሃይል ጋር እምታብርበት የስትራቴጂ ምክንያት አይኖራትም።  በህዳሴው ግድብ ዙርያ ከማእከላዊ ፌደራልና ካማራና ቤንሻንጉል ክልል ጋር እየሰራች ሲሆን ፥ ጎንደር ላይ በተደረገው ስብሰባ ላይ ሱዳን አልተጋበዘችም  ።  ሶማሊያ በተጋበዘችበት በዚህ ስብሰባ ቅርብ ጎረቤት ሱዳን አለመጋበዙዋ ዶ/ር አብይ ህወህትን ለመክብበና ወደ ፌደራል መንግስቱ ፍላጎት እንዲመጣ አስበው ይሆናል። ሱዳን ከጎንደር መሬት የወያኔ መሪዎች ቆርጠው ስለሰጡዋት ይህን መሬት ትመልስ ብለው ያማራ ክልል ህብረተሰብና የክልሉ መንግስት ስለጠየቀ ሱዳንን አቶ ኢሳያስና የሱማሌው ፕ/ት በተገኙበት መጋበዝ አላስፈለገም። ያም ሆነ ይህ ግን ዶ/ር አብይ ከፌደራል መንግስቱ ፍላጎት ውጭ እየተንቀሳቀሰ ያለውን ወያኔንን ከበባ ውስጥ በማስገባት ይህን ስብሰባ ተጠቅመውበታል። እሺ እማይል ከሆነም ከበባ ቀለበት ውስጥ አስገባሃለሁ በሚል ሊሆን ይችላል።

"ዘላለማዊ ወዳጅም ሆነ ዘላለማዊ ጠላት የለም " ፦

ኮ/ል መንግስቱ በገነት አየለ ሲጠየቁ "ዘላለማዊ ወዳጅነትና ፥ ዘላለማዊ ጠላትነት የለም " ሲባል እውነት አይመስለኝም ብለው ነበረ። በሁዋላ ላይ ግን ይህ አባባል እውነት እንደሆነ እውነት እንደሆነ አወቅሁ ሲሉ አመኑ። ህወህትም ይህን መሰረታዊ እውነታ ኮ/ሉ በስልጣን ዘመናቸው እንዳልተረዱት ሁሉ ህወህትም በስልጣን ላይ እያለ ይህን እውነታ ስቶታል። እሁን ሊረዳው ይችል ይሆናል ፥ ከበባ ውስጥ ሥለገባ ።

Thursday, November 8, 2018

ከበባ ውስጥ የገባው የህወህት አመርስር

https://plus.google.com/108217020263357943771/posts/gctapgakYYg?_utm_source=1-2-2

የፍትህ ስርአት ማሻሻያ አንዳንድ ሃሳቦች

የፍትህ ሥርአት ማሻሻያ አንዳንድ ሃሳቦች " ፦

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፍትህ ስርአት ማሻሻያ እንደተጀመረ ጠ/ፍ ቤት አመራሮችን በመተካት ተጀምረዋል። እርምጃው የዘገየ ቢሆንም ለውጡ ግን አዋጆችን በማሻሻል መታገዝ አለበት በተለይም የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ አዋጅ ሳይውል ሳያድር ሊሻሻል ይገባዋል። ይህ ጥፋተኛ ዳኞችን ያለተጠያቂነት የሚሸኘው  አዋጅ ይሻሻላል "ጥፋትን የፈፀሙ ዳኞችን እስከ ወንጀል ድረስ ለመጠየቅ የሚያስችል ነው" ተብሎ የነበረ ቢሆንም የት እንደደረሰ አይታወቅም አዋጁ። እዚህ አገር ላይ ጥፋተኞችን ሳይጠየቁ መሸኝት የተለመደ ሲሆን ፥ ህጎቹ ራሱ በርካታ ክፍተቶች( legal loopholes ) በርካታ ናቸው ከእነኚህም በፍትህ ስርአቱ ያለው ዋነኛው ነው። 
አመራር በመለወጥ ብቻ ሳይወሰን ለ60 አመታት ያህል የቆዪትን የፍትሃ ብሄርና የስ/ስ/ህጉ እንዲሁም የወንጀለኛ መቅጫ የስ/ስ/ህጉ መሻሻል የሚገባቸው ሲሆን አዳዲስ መውጣት ያለባቸውም ማውጣት ለፍትህ አሰጣጥ አመቺ ያልሆኑ ነባር  ህጎችን መፈተሽ ያስፈልጋል። እንዲሁም ያመራር ለውጡ ወደ ታችኛው የ ፍ /ቤቶች አመራሮች ማለትም የመ/ ድረጃና ከፍተኛ ፍ/ቤት አመራሮች በነካ እጃቸው ይለወጡ።
ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ በነካ እጃቸው ወደ ታች ያለው የስር ፍርድ ቤት አመራሮችን ማንሳት ይገባቸዋል። የፍርድ ቤቶች ዳኝነት ተበላሽቶ የከፋ ደረጃ የደረሰው ባቶ ተገኔ ጌታነህ የጠ/ፍ ቤት ፕ/ት በነበሩበት ወቅት ሲሆን በእርሳቸው የፕ/ትነት ዘመን በርካታ ፍርደ ገምድል ውሳኔዎች ተወስነዋል ብዙዎች አእምሮቸው የተነካበት ፥ ኑራቸው የተቃወሰበት ፤ በርካቶችም በሙስና የተነካኩበትና ተጠያቂነት የጠፋበት ሁኔታ ነበረ። ከእርሳቸው በሁዋላ የተሾሙት አቶ ዳኜ መላኩም ጠ/ፍ ቤቱን ለማሻሻል ጥረትን አድርገዋል ፥ በጠ/ፍ/ቤቱ በርካታ የባለጉዳይ መስኮቶችን በመክፈት በዲጂታል ወረፋ እንዲያዝ በማድረግ ፥ የቀጠሮ ግዜን በማማጠር ፥ የፋይል ክምችትን መቀነስ ችለው ነበረ ግን መሰረታዊ ችግሮቹ ግን ቀጥለው ቆይተዋል።
የጠ/ፍ ቤቱ ፕሬዝዳንቶቹ ጥቅማ ጥቅምም እጅጉን ተሻሽሎአል ይሁን እንጂ አቶ ዳኜ በርካታ ቅሬታ የሚቀርብባቸውን የስር ፍ/ቤት አመራሮችን አልነኩም ፤ ስለዚህ የእርሳቸው ጥረት የሚፈለገውን ለውጥ ሳያመጣ ቀርቶአል። የአሁኑዋ ፕ/ት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊም በቶሎ የስር ፍ/ቤት አመራሮችን በማንሳት ስራቸውን መጀመር አለባቸው አለበለዝያ ከላይ የእርሳቸው ጥረት ብቻውን ለውጥን አያመጣም። አዋጆችን ማሻሻል በእጅጉ አስፈላጊ ሲሆን ይሻሻላሉ የተባሉ አዋጆችም በፍጥነት መሻሻል አለባቸው።

Wednesday, November 7, 2018

privatisation process in Ethiopia

privatization ወይም የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል የማዛወር ሂደት ምን መምሰል አለበት ? ፦

ሲጀመር ያክስዮን ግብይትን እሚያቀላጥፍ ተቁዋም በሌለበት ሁኔታ ምንም እንኩዋን
ecx ያክስዮን ግብይት እንዲያካሂድ የተሻሻለው አዋጅ ቢፈቅድለትም እና  የህግ ምእቀፍ ቢዘጋጅለትም ማገበያየት አልጀምረም። ያክስዮን ግብይት የሚዛወሩትን የልማት ድርጅቶችን የሚከታተሉ በርካታ ቦርዶች ቢቁዋቁዋሙም ነገረ ግን  ብቁዋቁዋቃምም ከንግዱ ማህበረሰብ አባላት ቦርድ አልተሾመም ብዙዎቹ ታዋቂ ሰዎችና የፖለቲካ ስዎች ሲሆኑ እነኝህም በየዘርፉ ባለሙያዎች አለመሆናቸው ይታወቃል። ባለሙያዎች አይደሉም። 
ካክስዮን ገበያ በሁዋላ ያክስዮን ግብይት ተቆጣጣሪ መ /ቤት መቃዋቃዋም አለበት ። ቦርድ ላይ የተሰየሙት ፥ይሁንና ግን የፖለቲካ መሪዎቹ ይህንን ዝውውር ለመፈፀም የሚያስችል አቅም ያላቸው አይመስልም አማካሪ ካልቀጠሩ በስተቀረ።  በሌላ ሃገር ቢሆን አማካሪዎችን በዘርፉ መቅጠር አማራጭ ነው የውጭም ሆነ ያገር ውስጥ አማካሪዎችን ቀጥሮ ማሰራት አስፈላጊ ነው ። ሌላው( policy flexibility) አስፈላጊ ሲሆን የዚህን ያህል ግዝፈትና ኣይነት ያለውን ሪፎርም ለማድረግ የተሙዋልስ ወይም።ምሉዕ የሆነ የፖሊሲ ማሻሻያ ማእቀፍን መዘርጋት ያስፈልጋል ግማሹን አሻሽዬ ግማሹን አላሻሽልም ማለት አይቻልም።  ከፊል አሻሽላለሁኝ ከፊሉን ደግሞ በነበረው አስቀጥላለሁ የሚለው የመንግስት ፖሊሲ የሚያስኬድ አይመስልም። ለዚህም ይመስላል ትላልቆቹን የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል አዛውራለሁ ቢልም መንግስት ቀጣይ በምን መንገድ ነው እሚዛወሩት ? ዝውውር ከመጀመሩ በፊትስ የሚያስፈልጉት አዳዲስ ተቆጣጣሪ ተቁዋማት እነማን ናቸው ? መሻሻል ወይም እንደ አዲስ መውጣት ያለባቸው የህግ ማእቀፍስ ምን መምሰል አለበት እሚለው ፍኖተ ካርታ roadmap ያለው አይመስልም።

"የስራ ፈጠራ "፦

መንግስት የስራ ፈጠራ ኮሚሽን አቁዋቁማል ይህ መልካም ሲሆን ስራ ፈጠራ በትእዛዝ እሚፈጠር ሳይሆን የፖሊሲ መሳሪያዎችን( policiy) instruments መጠቀምን ይጠይቃል። በተለይም እብዛኛው የሃገሪቱ ሃብት በመንግስት የልማት ድርጅቶች በተያዘበት ሁኔታ እንዲሁም እንደ መብራት ሃይል ያሉት ከመንግስት ባንኮች ከፍተኛ ብድርን በወሰዱበት ሁኔታ የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚን  crowed out በማድረጋቸው ወይንም ከውድድሩ ውጭ ማድረጋቸው የግሉ ዘርፍ በበቂ ሳያድግ ለዘመናት እንዲቀጭጭ አድርጎአል።